Page 1 of 2

ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 00:29
by Horus

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 02:37
by Selam/
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 03:06
by Horus
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37

አዳነችኮ እልም ያለች አጭበርባሪ ዉሸታም እንደ ሆነች ብዙዎች ብለዋል ። አቢይ አህመድም ሌላው የመርካቶ አፈቅቤ ሸዋጅ ነው ። ያለ ሃቅ እጅግ ግልጽና ቀጥተኛ ሃቅ ነው። ኦሮሞች የ100 አመት ምናምን ያላዝናሉ እንጂ እንደነሱ ጸረ ፍትህ፣ ጸረ ሕግ ና ጸረ ዴሞክራሲ የለም ። አዳነች ብትችል እንደ ንግስት አንቶኔት ያሻትን በማዘዝ መንገስ ነው የምትፈልገው ። አዲስ አበባ አንድም ቀን ከንቲባ መርጦ አያውቅም !

አሁን አቤቤ በየት/ቤት ጦርና ኮማንድ ፖስት እያቆመች ነው ። መንግስት መሆን ያቃታቸው፣ መምራት ያቃታቸው ተረኞች ናቸው በሌላ ወያኔያዊ ድራማ የሚያሰለቹን !!!

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 09:36
by Selam/
ኦሮሞዎች እንዲህ አሉ እንደዚያ አደረጉ የሚለውን የጅምላ ፍረጃ እኔ አልቀበለውም።

አዳነች ግን የማታሻንፈው አተካራ ውስጥ በግልፅ ፈቅዳ ገብታለች፣ አወዳደቋ አስከፊ ነው የሚሆነው። ወያኔ አዲስ አበባን ገንዘብ በመርጨት የምታሸንፍ መስሏት በቅንጅት በዝረራ እንደተሸነፈችው፣ አቤቤም ዳቦና ዱቄቷን ተሸክማ ትባረራለች። ጠ/ሚሩ “ቃላት ሀገር ያጠፋል” ባሉበት አፋቸው፣ መርዘኛ፣ ከፋፋይና አድሏዊ ሀርፍተ ነገሮችን ሲደረድሩ ተደምጠዋል። ለዚህም፣ ብልጽግናን ግልጽ ወደሆነ ጎጠኛ ቅራቅንቦነት ለውጠውታል።

በኔ አተያየት፣ አማራጭ ፓርቲዎች አቋማቸውንና ሀሳባቸውን ማሳወቅ፣ ህዝብን ማንቃት፣ ማሰባሰብና ማደራጀት ያለባቸው አሁን ነው። ከሌላ የጎሣ ድርጅቶች ጋር ካልተዋሃዱ በስተቀር፣ አብን፣ ጉራጌ፣ መዠንገር፣ ሃራሪ፣ ቃፋር ምናምን የሚባሉ የጎዛ ድርጅቶች እምባ ጠባቂ ብቻ እንጂ በፖለቲካ ፓርቲነት በየግላቸው ምንም አይፈይዱም። ብልጽግና እራስ እራሳቸውን እየኮረኮመ ያኮስሳቸዋል።

Horus wrote:
24 Dec 2022, 03:06
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.
አዳነችኮ እልም ያለች አጭበርባሪ ዉሸታም እንደ ሆነች ብዙዎች ብለዋል ። አቢይ አህመድም ሌላው የመርካቶ አፈቅቤ ሸዋጅ ነው ። ያለ ሃቅ እጅግ ብልጽና ቀጥተኛ ሃቅ ነው። ኦሮሞች የ100 አመት ምናምን ያላዝናሉ እንጂ እንደነሱ ጸረ ፍትህ፣ ጸረ ሕግ ና ጸረ ዴሞክራሲ የለም ። አዳነች ብትችል እንደ ንግስት አንቶኔት ያሻትን በማዘዝ መንገስ ነው የምትፈልገው ። አዲስ አበባ አንድም ቀን ከንቲባ መርጦ አያውቅም !

አሁን አቤቤ በየት/ቤት ጦርና ኮማንድ ፖስት እያቆመች ነው ። መንግስት መሆን ያቃታቸው፣ መምራት ያቃታቸው ተረኞች ናቸው በሌላ ወያኔያዊ ድራማ የሚያሰለቹን !!!

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 10:35
by Abe Abraham
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.

There are countries in the world which practice the appointed mayor system. Whether you follow the appointed or elected system depends on you. Having said that there is no guarantee that the elected could be better than the appointed ones. Mayoral leadership should be judged by its quality not by the way the responsibility is obtained.

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 12:11
by Selam/
I disagree!

Most mayors of major cities around the world are directly elected by voters although there are also municipalities that follow an appointment system with a non-political high-level city manager running most of the executive tasks and decisions. In our context, the mayor covers both managerial and mayoral duties. In other words, there is no non-political ስራ አስኪያጅ in the system. Adanech is therefore both the executive officer and also agent of the Abiy federal government. Every decision that she makes reflects the central government’s interest and it has always an underlying political dimension.

If we want to get out of the current quagmires, the mayoral candidates should run on a merit system whether they are a political member of a certain party or not. Or, the executive task should be carved out and given to a non-partisan city manager.

Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 10:35

Posted: 24 Dec 2022, 14:08
by Horus
ሰላም፣
ሁለት ነገሮች፤

አንዱ፣ ኦሮሞ ይህ፣ ኦሮሞ ያ አትበሉ ያልከው ነገር ነው ። የኦሮሞ ጎሳ መንግስት ለብቻው ይዞ አምባ ገነን እስከ ሆነ ድረስ ይህ የተጠላ መንግስት ከኦሮሞ ጋር እንደ ሚያያዝ መጠበቅ አለብህ ። ይህ የሕዝብ ሳይኮሎጂ ነው ። ይህን መሰል አፈራረጅ እያጠነከረው የሚመጣው ደሞ ጠንካራ በኢትዮጵያ ዜግነትና በጸረ ጎሳ ህሳቤ ላይ የቆመ አቢይን የሚቃወም የኦሮሞ ንቅናቄ ስለሌለ ነው ። ነገሩ ልክ እንደ ትግሬዎች እየሆነ ነው ። አቢይን የሚቃወሙት ኦሮሞች የባሰ ተገንጣይ አክራሪ ጎሰኞች እንጂ የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ኦሮሞች አይደሉም ። ይህ ደሞ አንተ ያልከው አይነት ካታጎሪካል የሆነ አጠራር መፍጠሩ የሚጠበቅ ነው ። ግን የምትለው ይገባኛል ።

የነአብና ጉራጌ ንቅናቄዎች ብልጽግና ያጠፋቸዋል ያልከው አሁንም እያጠፋቸው ነውኮ ። ነገር ግን አትርሳ አምባ ገነን ገዥዎች ተቃዋሚ ሃይሎች ሃይል ወይም ጉልበት እንዳያገኙ ይሰራሉ፣ ያደርጋሉ፤ ነገር ግን ህዝናዊ ተቃውሞ የነሱም የመግዛትና የማስተዳደር ችሎታ ስለሚያመክነው ዛሬ የምታየው አይነት የቀውስና የሁከት መንግስት ነው የሚሆኑት ። መንግስት ተቃዋሚ ፖለቲካን ያዳክማል እንጂ እራሱ ጠንካራ መንግስት አይሆንም ። ያማራም ሆነ የጉራጌ ተቃውሞ ፍትሃዊ መልስ ካላገኘ የአቢይ አህመድን የመግዛት ችሎታ ያለማቋረጥ ዲስራፕት የማድረግ ችሎታ አላቸው ። ይህ ነው ዳይናሚክሱ!

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 14:49
by Selam/
አልስማማም!

የኦሮሞ መንግስት ስትል ልክ ብልጽግና በኦሮሞዎች ብቻ የተመረጠም የተዋቀረም ታስመስለዋለህ። በእኔ አረዳድ፣ ከትግራይ በስተቀር፣ ብልጽግና በሁሉም ክልሎች አሸንፏልም ተወክሏልም። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ሁሉም ኦሮሞዎች ብልጽግናን ሙሉ በሙሉ ይደግፋሉ ወይም መርጠውታል ማለት ስህተት ነው። መንግስት ጥሩ ሲሰራ፣ ክሬዲቱን ለአብይ መስጠት፣ ጥፋት ሲፈፀም ደግሞ ኦሮሞዎችን አንድ ጋ ፈርጆ፣ ድሮም እነሱ እንደዚህ ናቸው እንደዛ ናቸው ማለት ስህተት ነው። እኔ ስግብግብና ጎጠኛ ፖለቲከኞች እንጂ ህዝብን አንወንጅል ባይ ነኝ ምከንያቱም መሰረታዊው ሽኩቻ ከሀብትና ስልጣን ጋር የተያያዘ ስለሆነ።

የተቃዋሚ ድርጅቶች አብረው ካልሰሩ፣ የብልጽግናን እድሜ ከማራዘምና የህዝቡን ሰቆቃ ከመጨመር ሌላ የሚፈይዱት ነገር የለም። በህዝብ የተጠላ መንግስት መውደቁ እንደማይቀር ጥርጥር የለኝምi ግን እስከዚያ ብዙ ዳሜጅ ይፈጥራል።
Horus wrote:
24 Dec 2022, 14:08
ሰላም፣
ሁለት ነገሮች፤

አንዱ፣ ኦሮሞ ይህ፣ ኦሮሞ ያ አትበሉ ያልከው ነገር ነው ። የኦሮሞ ጎሳ መንግስት ለብቻው ይዞ አምባ ገነን እስከ ሆነ ድረስ ይህ የተጠላ መንግስት ከኦሮሞ ጋር እንደ ሚያያዝ መጠበቅ አለብህ ። ይህ የሕዝብ ሳይኮሎጂ ነው ። ይህን መሰል አፈራረጅ እያጠነከረው የሚመጣው ደሞ ጠንካራ በኢትዮጵያ ዜግነትና በጸረ ጎሳ ህሳቤ ላይ የቆመ አቢይን የሚቃወም የኦሮሞ ንቅናቄ ስለሌለ ነው ። ነገሩ ልክ እንደ ትግሬዎች እየሆነ ነው ። አቢይን የሚቃወሙት ኦሮሞች የባሰ ተገንጣይ አክራሪ ጎሰኞች እንጂ የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ኦሮሞች አይደሉም ። ይህ ደሞ አንተ ያልከው አይነት ካታጎሪካል የሆነ አጠራር መፍጠሩ የሚጠበቅ ነው ። ግን የምትለው ይገባኛል ።

የነአብና ጉራጌ ንቅናቄዎች ብልጽግና ያጠፋቸዋል ያልከው አሁንም እያጠፋቸው ነውኮ ። ነገር ግን አትርሳ አምባ ገነን ገዥዎች ተቃዋሚ ሃይሎች ሃይል ወይም ጉልበት እንዳያገኙ ይሰራሉ፣ ያደርጋሉ፤ ነገር ግን ህዝናዊ ተቃውሞ የነሱም የመግዛትና የማስተዳደር ችሎታ ስለሚያመክነው ዛሬ የምታየው አይነት የቀውስና የሁከት መንግስት ነው የሚሆኑት ። መንግስት ተቃዋሚ ፖለቲካን ያዳክማል እንጂ እራሱ ጠንካራ መንግስት አይሆንም ። ያማራም ሆነ የጉራጌ ተቃውሞ ፍትሃዊ መልስ ካላገኘ የአቢይ አህመድን የመግዛት ችሎታ ያለማቋረጥ ዲስራፕት የማድረግ ችሎታ አላቸው ። ይህ ነው ዳይናሚክሱ!

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 15:15
by gearhead
ለኩሊነት የመጣ ጉራጌ: ለአንተ እውነት ግድ ይሰጠው ይመስልሀል?

የ አንድ የለውጥ ሌባን monolog የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ ብሎ ሲፎትትብን አየሁ?

ለነገሩ....የቤት ጋሎቹ ግርግር ፍንትው አርጎ ያወጣው ነገር ቢኖር...ኩሊ ሆነው የፈለሱት ጉራጌዎች በሚዘዉሯት አዲስ አበባ ላይ ቢሊዮንስ ኦፍ ዶላርስ የማፍሰስ ምኞታቸው መክሸፉን ነው!!

አብይ የጫካ ፕሮጀክቱን እንዲያቆም ኦሮሚያ ላይ ትልቅ ሰልፍ መደረግ አለበት!! Brexit የፈለገችውም የጉራጌ ደሴት አዲስ አበባ ከመገንጠሏ ጋር የሚያያዙ የድርድር conditions ፍንትው ብለው መጻፍ አለባቸው!!

ኦሮሚያ የጉራጌን ቅርሻት በኢኮኖሚ ተጽኖ መታገል ነው እንጂ የእነዚህን የእድፋሞች ስብስብ subsidize ማረግ ፈጽሞ መቆም አለበት!!

አራት ነጥብ
!!

Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 10:35
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.

There are countries in the world which practice the appointed mayor system. Whether you follow the appointed or elected system depends on you. Having said that there is no guarantee that the elected could be better than the appointed ones. Mayoral leadership should be judged by its quality not by the way the responsibility is obtained.

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 15:22
by Horus
ብልጽግና እንዴት አድርጎ በጉልበትና በዉሸት ሁሉንም ነገር እንደ ሚቆጣጠር፣ የማየልገው ነገር በሃይል እንደሚያቆ በጉራጌ ዞን ውስጥ ያየሁት ስለሆነ ብልጽግና በህዝቡ ተመረጠ የሚለው ዉሸት ነው ፣ አጭበረበረ ነው ቃሉ! ብልጽግና ሕዝብ ይወክላል የሚለው ፉርሽ ሎጂክ ነው። በጉራጌ ሙሉ የዞኑ ፓርላማ፣ ሙሉ የዞኑ የተመረጡ ወኪሎች ናቸው የተሻሩት በጉልበት! ው/ሮ አቤቤ ብቻ ነች በህዝብ የተመረጥን እያለች የምትዋሽ! የላይኛው ቪዲዮ በፋክት አፍርሶታል ። የኦሮሞ ሕዝብና ብልጽግና አንድ አይደሉም የሚለው ሌላ ውይይት ነው ። ያም ሆነ ይህ ያዲሳባን መንገዶች ፖሊሶች ተመልከት፣ የመስሪያ ቤቶች ቢሮዎች ተመልከት! የምታየው ኦሮሞ ብቻ ነው!!! አንድ ተራ ኢትዮጵያዊ ያን አይቶ ምን እንዲል ትፈልጋለህ! ተራው ሕዝብ ፖለቲካል ኮሬክትነስ አያቃምና!!!

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 15:41
by Horus
gearhead wrote:
24 Dec 2022, 15:15
ለኩሊነት የመጣ ጉራጌ: ለአንተ እውነት ግድ ይሰጠው ይመስልሀል?

የ አንድ የለውጥ ሌባን monolog የጉራጌ ህዝብ ጥያቄ ብሎ ሲፎትትብን አየሁ?

ለነገሩ....የቤት ጋሎቹ ግርግር ፍንትው አርጎ ያወጣው ነገር ቢኖር...ኩሊ ሆነው የፈለሱት ጉራጌዎች በሚዘዉሯት አዲስ አበባ ላይ ቢሊዮንስ ኦፍ ዶላርስ የማፍሰስ ምኞታቸው መክሸፉን ነው!!

አብይ የጫካ ፕሮጀክቱን እንዲያቆም ኦሮሚያ ላይ ትልቅ ሰልፍ መደረግ አለበት!! Brexit የፈለገችውም የጉራጌ ደሴት አዲስ አበባ ከመገንጠሏ ጋር የሚያያዙ የድርድር conditions ፍንትው ብለው መጻፍ አለባቸው!!

ኦሮሚያ የጉራጌን ቅርሻት በኢኮኖሚ ተጽኖ መታገል ነው እንጂ የእነዚህን የእድፋሞች ስብስብ subsidize ማረግ ፈጽሞ መቆም አለበት!!

አራት ነጥብ
!!

Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 10:35
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.

There are countries in the world which practice the appointed mayor system. Whether you follow the appointed or elected system depends on you. Having said that there is no guarantee that the elected could be better than the appointed ones. Mayoral leadership should be judged by its quality not by the way the responsibility is obtained.
ጊርሄዱ፣ እንዳንተ ላለ ዪልማ ሃሬ ያለኝ ምላሽ ትላንት Fiyameta የጻፈውን ነው፤ "Facts do not cease to exist because they are ignored" Gurage is the 3rd largest population of Addis Abeba. ብቻ ያን አትርሳ! የቀረው ሁሉም በሂደት ይታያል :?: :idea:

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 15:47
by Abe Abraham
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 12:11
I disagree!

Most mayors of major cities around the world are directly elected by voters although there are also municipalities that follow an appointment system with a non-political high-level city manager running most of the executive tasks and decisions. In our context, the mayor covers both managerial and mayoral duties. In other words, there is no non-political ስራ አስኪያጅ in the system. Adanech is therefore both the executive officer and also agent of the Abiy federal government. Every decision that she makes reflects the central government’s interest and it has always an underlying political dimension.

If we want to get out of the current quagmires, the mayoral candidates should run on a merit system whether they are a political member of a certain party or not. Or, the executive task should be carved out and given to a non-partisan city manager.

Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 10:35
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.

There are countries in the world which practice the appointed mayor system. Whether you follow the appointed or elected system depends on you. Having said that there is no guarantee that the elected could be better than the appointed ones. Mayoral leadership should be judged by its quality not by the way the responsibility is obtained.
I do not know what is that you are disagreeing ? If you want merit you can put a person in the position of a mayor through appointment based on merit. You do not need elections to do that. Who told that election means merit ? Election is about running and getting elected.

As far as mayor Adanech Abébé's decisions having political dimension is concerned I do not see a real problem. In a country like Ethiopia Addis Abeba is extremely important. You can not divorce the city from politics and the central government.

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 15:59
by Horus
መምራት አይደለም፣ ማስተዳደር ያልቻለው ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ ቡድን አሁን በቅጡ መናገር ሁሉ አቃተው!!

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 18:02
by Selam/
We have repeatedly seen the problem of political appointments. Giving a blank check to a political party resulted in ignorant mayors who don’t know the city & residents very well and have neither the city's nor its residents' interest at best of their efforts. Take the radical Ali Abdo, the dormant Tefera Walwa, the incoherent Kuma Demeksa & Diriba Kuma, the technocrat Takele Uma and the witch, Adanech Abebe, whose adult life never involved Addis & mayoral background was limited to Nazareth. A mayor should have the majority of his or her background in the city. That’s where the importance of electing a mayor becomes critical. Let the residents make the mistakes.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 15:47

Posted: 24 Dec 2022, 21:05
by Abe Abraham
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 18:02

We have to assume honesty. Without honesty and the right person in the right place principle appointment wouldn't work perfectly.

The alternative of allowing the people to make their own mistakes after mistakes is fraught with danger in a city where ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time.

-

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 21:41
by sun
Horus wrote:
24 Dec 2022, 03:06
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.
አዳነችኮ እልም ያለች አጭበርባሪ ዉሸታም እንደ ሆነች ብዙዎች ብለዋል ። አቢይ አህመድም ሌላው የመርካቶ አፈቅቤ ሸዋጅ ነው ። ያለ ሃቅ እጅግ ግልጽና ቀጥተኛ ሃቅ ነው። ኦሮሞች የ100 አመት ምናምን ያላዝናሉ እንጂ እንደነሱ ጸረ ፍትህ፣ ጸረ ሕግ ና ጸረ ዴሞክራሲ የለም ። አዳነች ብትችል እንደ ንግስት አንቶኔት ያሻትን በማዘዝ መንገስ ነው የምትፈልገው ። አዲስ አበባ አንድም ቀን ከንቲባ መርጦ አያውቅም !

አሁን አቤቤ በየት/ቤት ጦርና ኮማንድ ፖስት እያቆመች ነው ። መንግስት መሆን ያቃታቸው፣ መምራት ያቃታቸው ተረኞች ናቸው በሌላ ወያኔያዊ ድራማ የሚያሰለቹን !!!
horus,

Your pungent pathological lies are contaminating and poisoning yourself.

So, please be kind and take the holy shower being provided by the holy Dog so that you may become less dirty and stinky. You may also drink the holy water and quench your thirst for the BIG LIES.

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 24 Dec 2022, 23:34
by Selam/
Well, the people haven’t even been given a chance to make a mistake. And it’s dishonest to state that ethnic origin would play a role in mayoral elections in Addis. It’s a metropole that once elected the multi-ethnic party kinijit and recently helped PP win the majority seat although the party is now turning its back on the constituency.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 21:05
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 18:02
We have repeatedly seen the problem of political appointments. Giving a blank check to a political party resulted in ignorant mayors who don’t know the city & residents very well and have neither the city's nor its residents' interest at best of their efforts. Take the radical Ali Abdo, the dormant Tefera Walwa, the incoherent Kuma Demeksa & Diriba Kuma, the technocrat Takele Uma and the witch, Adanech Abebe, whose adult life never involved Addis & mayoral background was limited to Nazareth. A mayor should have the majority of his or her background in the city. That’s where the importance of electing a mayor becomes critical. Let the residents make the mistakes.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 15:47
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 12:11
I disagree!

Most mayors of major cities around the world are directly elected by voters although there are also municipalities that follow an appointment system with a non-political high-level city manager running most of the executive tasks and decisions. In our context, the mayor covers both managerial and mayoral duties. In other words, there is no non-political ስራ አስኪያጅ in the system. Adanech is therefore both the executive officer and also agent of the Abiy federal government. Every decision that she makes reflects the central government’s interest and it has always an underlying political dimension.

If we want to get out of the current quagmires, the mayoral candidates should run on a merit system whether they are a political member of a certain party or not. Or, the executive task should be carved out and given to a non-partisan city manager.

Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 10:35
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 02:37
Adanech is obviously a dumb liar.

The gentleman raised a fundamental question. Whether affiliated with a certain political party or not, mayoral candidates should be elected by the city residents. It’s fundamentally wrong for a winning political party to appoint an unelected mayor.

There are countries in the world which practice the appointed mayor system. Whether you follow the appointed or elected system depends on you. Having said that there is no guarantee that the elected could be better than the appointed ones. Mayoral leadership should be judged by its quality not by the way the responsibility is obtained.
I do not know what is that you are disagreeing ? If you want merit you can put a person in the position of a mayor through appointment based on merit. You do not need elections to do that. Who told that election means merit ? Election is about running and getting elected.

As far as mayor Adanech Abébé's decisions having political dimension is concerned I do not see a real problem. In a country like Ethiopia Addis Abeba is extremely important. You can not divorce the city from politics and the central government.

We have to assume honesty. Without honesty and the right person in the right place principle appointment wouldn't work perfectly.

The alternative of allowing the people to make their own mistakes after mistakes is fraught with danger in a city where ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time.

-

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 25 Dec 2022, 09:54
by Abe Abraham
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 23:34
Well, the people haven’t even been given a chance to make a mistake. And it’s dishonest to state that ethnic origin would play a role in mayoral elections in Addis. It’s a metropole that once elected the multi-ethnic party kinijit and recently helped PP win the majority seat although the party is now turning its back on the constituency.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 21:05
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 18:02
We have repeatedly seen the problem of political appointments. Giving a blank check to a political party resulted in ignorant mayors who don’t know the city & residents very well and have neither the city's nor its residents' interest at best of their efforts. Take the radical Ali Abdo, the dormant Tefera Walwa, the incoherent Kuma Demeksa & Diriba Kuma, the technocrat Takele Uma and the witch, Adanech Abebe, whose adult life never involved Addis & mayoral background was limited to Nazareth. A mayor should have the majority of his or her background in the city. That’s where the importance of electing a mayor becomes critical. Let the residents make the mistakes.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 15:47
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 12:11
I disagree!

Most mayors of major cities around the world are directly elected by voters although there are also municipalities that follow an appointment system with a non-political high-level city manager running most of the executive tasks and decisions. In our context, the mayor covers both managerial and mayoral duties. In other words, there is no non-political ስራ አስኪያጅ in the system. Adanech is therefore both the executive officer and also agent of the Abiy federal government. Every decision that she makes reflects the central government’s interest and it has always an underlying political dimension.

If we want to get out of the current quagmires, the mayoral candidates should run on a merit system whether they are a political member of a certain party or not. Or, the executive task should be carved out and given to a non-partisan city manager.

Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 10:35

There are countries in the world which practice the appointed mayor system. Whether you follow the appointed or elected system depends on you. Having said that there is no guarantee that the elected could be better than the appointed ones. Mayoral leadership should be judged by its quality not by the way the responsibility is obtained.
I do not know what is that you are disagreeing ? If you want merit you can put a person in the position of a mayor through appointment based on merit. You do not need elections to do that. Who told that election means merit ? Election is about running and getting elected.

As far as mayor Adanech Abébé's decisions having political dimension is concerned I do not see a real problem. In a country like Ethiopia Addis Abeba is extremely important. You can not divorce the city from politics and the central government.

We have to assume honesty. Without honesty and the right person in the right place principle appointment wouldn't work perfectly.

The alternative of allowing the people to make their own mistakes after mistakes is fraught with danger in a city where ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time.

-
You have to be precise with the use of your words. Let me quote myself "...ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time. "

Expectation is not reality but a reading of possibilities. I hope there will be no polarisation at all that could lead to divisions along ethnic lines. There is no such thing as being honest or dishonest when you are making an effort to analyse things by attempting to think clearly.

In the meantime I will leave you to ponder on this : do you really think it is possible to have a mayor in Addis who operates alone and free from political affiliation and pressure ?

Happy Christmas!

-

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 25 Dec 2022, 10:25
by Selam/
I don’t believe Addis residents care about ethnicity or political inclinations as long as the candidate has the character, experience and credentials to be a mayor. And, it doesn’t matter how the mayor operates as long as he/she is elected by the people. Let the residents make mistakes & learn from them.

It is the appointment process that is heavily influenced by political affiliations and ethnicity. In my opinion, that’s the wrong process for Ethiopia’s ethic-based federal structure. The municipality of the capital city should never be an extension of the federal government. None of the federal governments in Canada and Switzerland that EPRDF often singled out as a precedent to their flawed structure appoints mayors. Or, imagine if the White House were to appoint the mayor of DC. Insane, isn’t it?
Abe Abraham wrote:
25 Dec 2022, 09:54
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 23:34
Well, the people haven’t even been given a chance to make a mistake. And it’s dishonest to state that ethnic origin would play a role in mayoral elections in Addis. It’s a metropole that once elected the multi-ethnic party kinijit and recently helped PP win the majority seat although the party is now turning its back on the constituency.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 21:05
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 18:02
We have repeatedly seen the problem of political appointments. Giving a blank check to a political party resulted in ignorant mayors who don’t know the city & residents very well and have neither the city's nor its residents' interest at best of their efforts. Take the radical Ali Abdo, the dormant Tefera Walwa, the incoherent Kuma Demeksa & Diriba Kuma, the technocrat Takele Uma and the witch, Adanech Abebe, whose adult life never involved Addis & mayoral background was limited to Nazareth. A mayor should have the majority of his or her background in the city. That’s where the importance of electing a mayor becomes critical. Let the residents make the mistakes.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 15:47
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 12:11
I disagree!

Most mayors of major cities around the world are directly elected by voters although there are also municipalities that follow an appointment system with a non-political high-level city manager running most of the executive tasks and decisions. In our context, the mayor covers both managerial and mayoral duties. In other words, there is no non-political ስራ አስኪያጅ in the system. Adanech is therefore both the executive officer and also agent of the Abiy federal government. Every decision that she makes reflects the central government’s interest and it has always an underlying political dimension.

If we want to get out of the current quagmires, the mayoral candidates should run on a merit system whether they are a political member of a certain party or not. Or, the executive task should be carved out and given to a non-partisan city manager.

I do not know what is that you are disagreeing ? If you want merit you can put a person in the position of a mayor through appointment based on merit. You do not need elections to do that. Who told that election means merit ? Election is about running and getting elected.

As far as mayor Adanech Abébé's decisions having political dimension is concerned I do not see a real problem. In a country like Ethiopia Addis Abeba is extremely important. You can not divorce the city from politics and the central government.

We have to assume honesty. Without honesty and the right person in the right place principle appointment wouldn't work perfectly.

The alternative of allowing the people to make their own mistakes after mistakes is fraught with danger in a city where ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time.

-
You have to be precise with the use of your words. Let me quote myself "...ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time. "

Expectation is not reality but a reading of possibilities. I hope there will be no polarisation at all that could lead to divisions along ethnic lines. There is no such thing as being honest or dishonest when you are making an effort to analyse things by attempting to think clearly.

In the meantime I will leave you to ponder on this : do you really think it is possible to have a mayor in Addis who operates alone and free from political affiliation and pressure ?

Happy Christmas!

-

Re: ያዲሳባ ጉራጌ ስለ ኦሮሞ አርማና መዝሙር ምን እያለ ነው?

Posted: 25 Dec 2022, 11:12
by Abe Abraham
Selam/ wrote:
25 Dec 2022, 10:25
I don’t believe Addis residents care about ethnicity or political inclinations as long as the candidate has the character, experience and credentials to be a mayor. And, it doesn’t matter how the mayor operates as long as he/she is elected by the people. Let the residents make mistakes & learn from them.

It is the appointment process that is heavily influenced by political affiliations and ethnicity. In my opinion, that’s the wrong process for Ethiopia’s ethic-based federal structure. The municipality of the capital city should never be an extension of the federal government. None of the federal governments in Canada and Switzerland that EPRDF often singled out as a precedent to their flawed structure appoints mayors. Or, imagine if the White House were to appoint the mayor of DC. Insane, isn’t it?
Abe Abraham wrote:
25 Dec 2022, 09:54
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 23:34
Well, the people haven’t even been given a chance to make a mistake. And it’s dishonest to state that ethnic origin would play a role in mayoral elections in Addis. It’s a metropole that once elected the multi-ethnic party kinijit and recently helped PP win the majority seat although the party is now turning its back on the constituency.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 21:05
Selam/ wrote:
24 Dec 2022, 18:02
We have repeatedly seen the problem of political appointments. Giving a blank check to a political party resulted in ignorant mayors who don’t know the city & residents very well and have neither the city's nor its residents' interest at best of their efforts. Take the radical Ali Abdo, the dormant Tefera Walwa, the incoherent Kuma Demeksa & Diriba Kuma, the technocrat Takele Uma and the witch, Adanech Abebe, whose adult life never involved Addis & mayoral background was limited to Nazareth. A mayor should have the majority of his or her background in the city. That’s where the importance of electing a mayor becomes critical. Let the residents make the mistakes.
Abe Abraham wrote:
24 Dec 2022, 15:47

I do not know what is that you are disagreeing ? If you want merit you can put a person in the position of a mayor through appointment based on merit. You do not need elections to do that. Who told that election means merit ? Election is about running and getting elected.

As far as mayor Adanech Abébé's decisions having political dimension is concerned I do not see a real problem. In a country like Ethiopia Addis Abeba is extremely important. You can not divorce the city from politics and the central government.

We have to assume honesty. Without honesty and the right person in the right place principle appointment wouldn't work perfectly.

The alternative of allowing the people to make their own mistakes after mistakes is fraught with danger in a city where ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time.

-
You have to be precise with the use of your words. Let me quote myself "...ethnic origin is expected to play an important role as polarisation increases with time. "

Expectation is not reality but a reading of possibilities. I hope there will be no polarisation at all that could lead to divisions along ethnic lines. There is no such thing as being honest or dishonest when you are making an effort to analyse things by attempting to think clearly.

In the meantime I will leave you to ponder on this : do you really think it is possible to have a mayor in Addis who operates alone and free from political affiliation and pressure ?

Happy Christmas!

-
Meles Zenawi left you with the Ethnic-based federal structure that you do not like, as it appears, to apply it in a form or another in Addis. The question remains whether it is easy to keep the issue of ethnicity at bay with the things that are happening in Addis and surrounding areas.

You stated " Or, imagine if the White House were to appoint the mayor of DC. Insane, isn’t it? ". It would indeed be insane and unnecessary but DC is not Addis Abeba. Don't forget that Addis - I am very careful to say what is coming - is big and in a sense bigger than Ethiopia as a whole. Lots of things in Ethiopia happen in Addis.

Let me share this with you : http://www.citymayors.com/government/europe_mayors.html

-