Page 1 of 1

ጠ/ሚሩ አማራ ሸኔ ኦሮሞ ሸኔ እያሉ ማጨናበር ያቁሙ - የብልፅግና መግል ነው መጀመሪያ መፍረጥ ያለበት

Posted: 23 Dec 2022, 23:02
by Selam/

Re: ጠ/ሚሩ አማራ ሸኔ ኦሮሞ ሸኔ እያሉ ማጨናበር ያቁሙ - የብልፅግና መግል ነው መጀመሪያ መፍረጥ ያለበት

Posted: 24 Dec 2022, 10:05
by Selam/
ኢትዮጵያን በአሁኑ ሰዓት ለቀውስ እየዳረጋት ያለው ጠ/ሚሩ እንዳሉት ‘የአማራ ሸኔ’ ወይም ‘የኦሮሞ ሸኔ’ ሳይሆን የብልፅግና ሸኔ ነው። የነአዳነችና ሽመልስ ሸኔ በመንግስታዊ መዋቅር ውስጥ ያለና ያለምንም ቁጥጥር እንዳሻው እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ክፉ የፅንፈኞች ሀይል ነው።

Re: ጠ/ሚሩ አማራ ሸኔ ኦሮሞ ሸኔ እያሉ ማጨናበር ያቁሙ - የብልፅግና መግል ነው መጀመሪያ መፍረጥ ያለበት

Posted: 24 Dec 2022, 12:35
by Selam/
I am sick and tired of all this hatred bullsh!t. I am unsubscribing the following unless I see changes:
- PM Abiy
- Mayor Adanech
- Prof Al-Mariam,
- Zemedkun Bekele
- Ethio 360 Media
- EBC