Page 1 of 1

New Eritrean music!

Posted: 23 Dec 2022, 21:52
by gearhead
ተጠባባቂነቱ የት ደረሰ? :roll: :roll:


Re: New Eritrean music!

Posted: 24 Dec 2022, 09:16
by Abe Abraham
gearhead wrote:
23 Dec 2022, 21:52
ተጠባባቂነቱ የት ደረሰ? :roll: :roll:

በልጅነትዋ በፖርት ሱዳን ያደገች ልጅ የሓይደር ፖርት ሱዳን (Haydar of Port Sudan ) ዘፈን ስትዘፍን ባህርያዊ ስለ ሆነ ሌላ ትርጉም ሊሰጥበት ኣይችልም ።

ኣል-ጀርያ በየተማረ ክፍልዋ የፈረንሳይኛ ተናገሪ ኣገር እያለች በየፈረንሳይኛ ቋንቋ ተናገሪ ኣገሮች ማህበር ግን ኣባልነት የላትም ። ከፈለገች ግን የሚደሰት እንጂ የሚቃወም የለም ። ለኤርትራም የኣራብ ሊግ ኣባል መሆን በጣም ቀላል ነው። ለምን ከኛ ኣትሆኑም ብለው የሚለምኑን እንጂ ከፈለግንም ኣባልነታችን የሚቃወሙ የሉም ። እኔ ሁሉን በቅርብ ኣውቀዋለሁ።

ሸይኽ ኣል-ቐረዳዊ እንዳሉት " ኤርትራውያን ከሌሎች በኣረብ ሊግ ያሉ ኣገሮች እነሱ ይቀርቡናል ። " ኣምባሳደር ዶክተርና ኢንተለክችዋል/ሙሰቐፍ ሙስጣፋ ኣል-ፊኢ(ፈቒ) ደሞ ብዙ ጊዜ " ኤርትራውያን ለምን የኣረብ ሊግ ኣባል ኣይሆኑም ፡ ሁሉን ነገር ያሟላሉ ። " ብሎ ሲጽፍና ሲናገር ይሰማል ።