Page 1 of 1

ብልጽግና ተጨማለቁ - አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለምን ታሰረ?

Posted: 23 Dec 2022, 13:43
by Selam/

Re: ብልጽግና ተጨማለቁ - አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለምን ታሰረ?

Posted: 23 Dec 2022, 14:26
by Za-Ilmaknun
:lol: :mrgreen: Surprised? We still have doubt that it is Ethiopiawinet that the current administration is trying to undo? Hopefully we will get to the next 'elektion' as a country and do more of the same.

Re: ብልጽግና ተጨማለቁ - አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለምን ታሰረ?

Posted: 23 Dec 2022, 14:28
by Horus
ሕዝብ በተንጫጫበት ነገር ላይ ተሰበሰቡ መባል አንፈልግም የሚል መንግስታዊ ትዕቢት እብሪት አለ (አቤ ቶኪቻው)! በትክክል!

Fiyameta wrote, "Facts do not cease to exist because they are ignored" ይህ ነው ራሷን አሸዋ ውስጥ የምትደብቅ ሰጎን የሚባለው!

Re: ብልጽግና ተጨማለቁ - አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለምን ታሰረ?

Posted: 23 Dec 2022, 14:58
by Selam/
መንግስታዊ ትምክህትና አናሳነት ነው!

በራሱ የማይተማመን ስብስብ ደግሞ የአባላቶቹን ደካማነት ነው የሚያሳየው።
Horus wrote:
23 Dec 2022, 14:28
ሕዝብ በተንጫጫበት ነገር ላይ ተሰበሰቡ መባል አንፈልግም የሚል መንግስታዊ ትዕቢት እብሪት አለ (አቤ ቶኪቻው)! በትክክል!

Fiyameta wrote, "Facts do not cease to exist because they are ignored" ይህ ነው ራሷን አሸዋ ውስጥ የምትደብቅ ሰጎን የሚባለው!