ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
ጠ/ሚር አብይ - ብዙ ክፍለ ሀገሮች አሁን ወደ ሰላምና መረጋጋት መንገድ እየተመለሱ ነው። አሁን የጎጠኝነት ሤራና የኢሰብአዊነት ማዕከል የሆኑት ኦሮሚያና አዲስ አበባ ናቸው። ችግሩን ማቆም ያልቻሉትን አቤቤንና ሽመልስን ነቅለው ይጣሉ አለበለዚያ በህዝቡና በሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ከቀጠሉ ፣ “ከኑግ ጋር የተገኘህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ” እንደሚባለው፣ አብረው መነቀልዎ አይቀሬ ነው።
Re: ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
I heard him saying “የአማራ-ሸኔ” in the video.
Can someone explain to me what the fvck that means?
Can someone explain to me what the fvck that means?
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
የጎሳ ፖለቲካ ይቁም የምትል ከሆነ፥ አዲስ አበባ የሁላችንም ነው የምትል ከሆነ፥ ወልቃይትና ራያ ላይ ግፍ ተሰርቶ ፥ አማራው ተፈናቀለ ተገደለ የምትል ከሆነ፥ ትህነግ አራት ኪሎ ገብቶ ዳግም ኢትዮጵያን፥ አይደረምስም ብለኽ፥ ከልጅህ ጋር ወጥተህ ተዋግተኽ የምትሞት ከሆነ፥ ወለጋ ላይ ፥ መተከል ላይ፥ ደራ ላይ፥ አርሲ ላይ፥ አማራው በብሄሩ ተመርጦ እየተፈጀ ነው የምትል ከሆነ፥ ጠቅላዩ፥ ኦነግን አደብ ያስይዙልን ፥የምትል ከሆነ፦- አንተ ፅንፈኛ አማራ ነኽ!!
Re: ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
እኔ የማንም ዜጋ መንገላታት፣ መታሰርና መገደል ይቁም፣ የበሰበሰው ዘረኝነትና የጎሳ ፖለቲካ ይቀየር ባይ ነኝ። ፅንፈኛ ምንድነኝ ማለት ነው?
Za-Ilmaknun wrote: ↑23 Dec 2022, 15:38የጎሳ ፖለቲካ ይቁም የምትል ከሆነ፥ አዲስ አበባ የሁላችንም ነው የምትል ከሆነ፥ ወልቃይትና ራያ ላይ ግፍ ተሰርቶ ፥ አማራው ተፈናቀለ ተገደለ የምትል ከሆነ፥ ትህነግ አራት ኪሎ ገብቶ ዳግም ኢትዮጵያን፥ አይደረምስም ብለኽ፥ ከልጅህ ጋር ወጥተህ ተዋግተኽ የምትሞት ከሆነ፥ ወለጋ ላይ ፥ መተከል ላይ፥ ደራ ላይ፥ አርሲ ላይ፥ አማራው በብሄሩ ተመርጦ እየተፈጀ ነው የምትል ከሆነ፥ ጠቅላዩ፥ ኦነግን አደብ ያስይዙልን ፥የምትል ከሆነ፦- አንተ ፅንፈኛ አማራ ነኽ!!
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
አቶ ፀሃዩ (የአህያ ፎቶ የሚወደው) ወይም፥ አይተ ሃላፊው፥ እስካሁን ካልነገሩህ፥ በቅርቡ ጠብቀው፥ ከፅንፈኛ አማራ ወደ ፅንፈኛ ፋኖ ከፍ ያደርጉሃል፥)Selam/ wrote: ↑23 Dec 2022, 16:18እኔ የማንም ዜጋ መንገላታት፣ መታሰርና መገደል ይቁም፣ የበሰበሰው ዘረኝነትና የጎሳ ፖለቲካ ይቀየር ባይ ነኝ። ፅንፈኛ ምንድነኝ ማለት ነው?
Za-Ilmaknun wrote: ↑23 Dec 2022, 15:38የጎሳ ፖለቲካ ይቁም የምትል ከሆነ፥ አዲስ አበባ የሁላችንም ነው የምትል ከሆነ፥ ወልቃይትና ራያ ላይ ግፍ ተሰርቶ ፥ አማራው ተፈናቀለ ተገደለ የምትል ከሆነ፥ ትህነግ አራት ኪሎ ገብቶ ዳግም ኢትዮጵያን፥ አይደረምስም ብለኽ፥ ከልጅህ ጋር ወጥተህ ተዋግተኽ የምትሞት ከሆነ፥ ወለጋ ላይ ፥ መተከል ላይ፥ ደራ ላይ፥ አርሲ ላይ፥ አማራው በብሄሩ ተመርጦ እየተፈጀ ነው የምትል ከሆነ፥ ጠቅላዩ፥ ኦነግን አደብ ያስይዙልን ፥የምትል ከሆነ፦- አንተ ፅንፈኛ አማራ ነኽ!!
ወዳጄ! መሃል፥ መንገድ፥ ኢትዮጵያዊነት፥ በዜግነት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካን ማራመድ፥ ለሰው ልጅ እኩልነት መቆም፥ በዐማራነት ያስፈርጃል። ሳታውቀው ስም ወጥቶልሃል!!
Re: ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
ስም አውጭው ከብት ከሆነማ ምን ያስደንቃል። ትንሽ ሰው ትንሽ ነው፣ አንሶ ያሳንሳል።
Za-Ilmaknun wrote: ↑23 Dec 2022, 16:58አቶ ፀሃዩ (የአህያ ፎቶ የሚወደው) ወይም፥ አይተ ሃላፊው፥ እስካሁን ካልነገሩህ፥ በቅርቡ ጠብቀው፥ ከፅንፈኛ አማራ ወደ ፅንፈኛ ፋኖ ከፍ ያደርጉሃል፥)Selam/ wrote: ↑23 Dec 2022, 16:18እኔ የማንም ዜጋ መንገላታት፣ መታሰርና መገደል ይቁም፣ የበሰበሰው ዘረኝነትና የጎሳ ፖለቲካ ይቀየር ባይ ነኝ። ፅንፈኛ ምንድነኝ ማለት ነው?
Za-Ilmaknun wrote: ↑23 Dec 2022, 15:38የጎሳ ፖለቲካ ይቁም የምትል ከሆነ፥ አዲስ አበባ የሁላችንም ነው የምትል ከሆነ፥ ወልቃይትና ራያ ላይ ግፍ ተሰርቶ ፥ አማራው ተፈናቀለ ተገደለ የምትል ከሆነ፥ ትህነግ አራት ኪሎ ገብቶ ዳግም ኢትዮጵያን፥ አይደረምስም ብለኽ፥ ከልጅህ ጋር ወጥተህ ተዋግተኽ የምትሞት ከሆነ፥ ወለጋ ላይ ፥ መተከል ላይ፥ ደራ ላይ፥ አርሲ ላይ፥ አማራው በብሄሩ ተመርጦ እየተፈጀ ነው የምትል ከሆነ፥ ጠቅላዩ፥ ኦነግን አደብ ያስይዙልን ፥የምትል ከሆነ፦- አንተ ፅንፈኛ አማራ ነኽ!!
ወዳጄ! መሃል፥ መንገድ፥ ኢትዮጵያዊነት፥ በዜግነት ላይ የተመሰረተ ፖለቲካን ማራመድ፥ ለሰው ልጅ እኩልነት መቆም፥ በዐማራነት ያስፈርጃል። ሳታውቀው ስም ወጥቶልሃል!!
Re: ጠ/ሚር አብይ - በህዝቡና ሙሰኞች ላይ ብቻ ማመካኘት ይቁም!
Well put.Za-Ilmaknun wrote: ↑23 Dec 2022, 15:38የጎሳ ፖለቲካ ይቁም የምትል ከሆነ፥ አዲስ አበባ የሁላችንም ነው የምትል ከሆነ፥ ወልቃይትና ራያ ላይ ግፍ ተሰርቶ ፥ አማራው ተፈናቀለ ተገደለ የምትል ከሆነ፥ ትህነግ አራት ኪሎ ገብቶ ዳግም ኢትዮጵያን፥ አይደረምስም ብለኽ፥ ከልጅህ ጋር ወጥተህ ተዋግተኽ የምትሞት ከሆነ፥ ወለጋ ላይ ፥ መተከል ላይ፥ ደራ ላይ፥ አርሲ ላይ፥ አማራው በብሄሩ ተመርጦ እየተፈጀ ነው የምትል ከሆነ፥ ጠቅላዩ፥ ኦነግን አደብ ያስይዙልን ፥የምትል ከሆነ፦- አንተ ፅንፈኛ አማራ ነኽ!!
If that is the case Amharasare within their rights to be an exstrimst. Extremism in defense of liberty is no vice. Moderation in pursuit of justice is no virtue.”