Page 1 of 4
አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 18 Dec 2022, 15:28
by Y3n3g3s3w
አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው?
አዳነች አቤቤ ለኦሮማራና ባጠቃላይ ለህዝቦች አንድነት አደጋ እየደቀነች ነው?
አዳነች አቤቤና አስተዳደራቸወ ለኦሮማራ፣ ለአዲስ አበባ ከተማ ፀጥታና ለሀገር አንድነት አደጋ እየደቀኑ ነው!!!
በርግጥ ይህችን ክፍተት ተጠቅመው ከተማዉንና ሀገርን በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለመበጥበጥ ተኝተው የማያድሩ እንዳሉ በሚገባ እናቃለን። ዋናው ቀም ነገር ግን ፣ በኦሮምያ በባንዲራና መዝሙር በሚል የህፃን ተልካሻ ወንዝ የማያሻግር ጫወታ የመሰለ ነገር ከንቲባዋ በሚዲያ እየወጡ የሚያወሩት ለበጥባጮቹም በር ከመክፈት በላይ ሀገርና ህዝብን ማወክ አደለም እንዴ እየሰሩ ያሉት?
"ይሄ ተረኝነት አለ " የሚባልን ነገር ለመቀበል እኔ እስካሁን እምቢ ብዬ ቆይቻለሁ፣ ከንቲባዋ የተሰጣቸውን ቦታ ተጠቅመው የጀመሩትና የሚሰሩት ነገር ግን ወደ ሌላ የህዝብን ሰላም መንሳትና ሀገርን ቀውስ ውስጥ ከማስገባቱ ባሻገር ባስቸኳይ መፍትሄ ካልተበጀለት "ከሳቱ ወደ ረመጡ " የሚያመራ አዙሪት ውስጥ እየከተቱን ነው።
እኔን ከጠየቃችሁኝ እኔና መቻቻል ያሉ ብዙ ጓደኞቼን እያሳሰበንና ትልቅ ስጋት ውስጥ ያስገባን ታላቅ ተስፋ የጣልንበትን የዶ/ር አብይን መንግስት ይዘውት የማይወጣው የወያኔ አይነት መቀመቅ ውስጥ እንዳይከቱት ነው። ከዛ በተረፈ ኢትዮጵያ እየወደቀች እየተነሳች ትቀጥላለች ሊያጠፏ የሚሞክሩ/የሚተባበሩ ሁሉ እንደወያኔ የታሪክ ጉድፍ ከመሆን የተለየ ነገር አይገጥማቸውም።
የአዳነች አስተዳደር ሳይቃጠል በቅጠል !!
TheManWhoSawTomorrow
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 19 Dec 2022, 06:03
by kibramlak
Good progress to have understood the nature of olf Adanech. But you are still wrong to think Abiy is any better. He is even the ring leader of all the crimes happening in the crimeland aka oromia
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 19 Dec 2022, 16:24
by Y3n3g3s3w
መነረግስት የባንዲራና መዝሙር ደራማው እንዲቆም የወሰደው እርምጃ በጎ ነው ነገር ግን የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የህዝብና ሀገር ቀውስ ጠመቃ ዝም ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ ነው? ከንቲባ አዳነች በማያሻማ ቋንቋ ፣ በህዝብ ፊት ወጥታ ማሳካት የምትፈልገውን አጀንዳ በግልፅ ተናግራለች። ይሄ ከሆነ በምን መመዘኛ ነው አዳነችና ተባባሪ መስተዳድሯ አዲስ አበባን የማስተዳደር ስልጣናቸውን ይዘው የሚቆዩት። የማስተዳደር ስልጣን አልኩት እንጂ በርግጥ ከአፋቸው የሰማነው አገር መበጥበጥ ነው ለማስፈፀም እየሞከሩ ያሉት፣ እና ሌላ ሀገርና ህዝብ የመበጥበጫ ዘዴ እስከሚቀይሱ ድረስ መንግስት ዝም ብሎ በቃ የጀመራችሁትን ነገር ሰው አልወደደላችሁም አቁሙ አይነት ነገር ነው ። አልገባኝም።
መንግስት ወንጀለኞችን ከህዝብ ጫንቃ ላይ ማውረድ ይጀምር!!!!
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 24 Dec 2022, 13:07
by Y3n3g3s3w
And this........
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 24 Dec 2022, 14:08
by kibramlak
መንግስት ማን ነው ? ፀባዩ እና ተግባሩስ ምንድን ነው?
የመንግስት ሀላፊነት (ህዝብን በስርአት የማስተዳደር) የሚወጣ መንግስት አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን በተቃራኒው ፀረ-ህዝብ የሆነ የጎሰኞች ስብስብ ስለሆነ ያለው፣ ለህዝብ እንጅ ለሌለ መንግስት መጠየቁ ፋይዳ ቢስ ነው
Y3n3g3s3w wrote: ↑19 Dec 2022, 16:24
መነረግስት የባንዲራና መዝሙር ደራማው እንዲቆም የወሰደው እርምጃ በጎ ነው ነገር ግን የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የህዝብና ሀገር ቀውስ ጠመቃ ዝም ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ ነው? ከንቲባ አዳነች በማያሻማ ቋንቋ ፣ በህዝብ ፊት ወጥታ ማሳካት የምትፈልገውን አጀንዳ በግልፅ ተናግራለች። ይሄ ከሆነ በምን መመዘኛ ነው አዳነችና ተባባሪ መስተዳድሯ አዲስ አበባን የማስተዳደር ስልጣናቸውን ይዘው የሚቆዩት። የማስተዳደር ስልጣን አልኩት እንጂ በርግጥ ከአፋቸው የሰማነው አገር መበጥበጥ ነው ለማስፈፀም እየሞከሩ ያሉት፣ እና ሌላ ሀገርና ህዝብ የመበጥበጫ ዘዴ እስከሚቀይሱ ድረስ መንግስት ዝም ብሎ በቃ የጀመራችሁትን ነገር ሰው አልወደደላችሁም አቁሙ አይነት ነገር ነው ። አልገባኝም።
መንግስት ወንጀለኞችን ከህዝብ ጫንቃ ላይ ማውረድ ይጀምር!!!!
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 24 Dec 2022, 16:13
by Y3n3g3s3w
መንግስትማ አለ ፣ ያውም 30 አመት የደለበ የምዕራባውያን ተላላኪ ወንጀለኛ መንግስትን ከኢትዮጵያውን ጫንቃ ላይ አውርዶ ፍርሰርሱን ያወጣ መንግስት።
ነገር ግን ገና የ4+ ዐመት እንቦቃቅላ፣ ታዳጊ መንግስት ነው፣ ብዙ ባላንጣዎች ስልጣኑን ሊቀሙት (ከውስጥም ፣ከውጭም ) ዘርፈ ብዙ ጦርነት ከፍተውበታል። ኢትዮጵያን የሚሉ ዜጎች ግን በዚህ ሰዐት መንግስትን ከነዚህ ፣ በተለይ በብልፅግና ውስጥ ተመሳስለው የተሸጎጡትንና መንግስትን እየቦረቦሩ ያሉትን ከመንግስት ጋር አብሮ መታገል/መርዳት ይኖርባቸዋል።
kibramlak wrote: ↑24 Dec 2022, 14:08

Posted: 24 Dec 2022, 16:47
by kibramlak
ጥያቄው፣ መንግስት ካለ የማን መንግስት ነው ?
የአንድ ክልል መንግስት ከሆነ ትክክል ሊሆን ይችላል፣፣ እንደ አንድ ሀገር ግን በአሁኑ ጊዜ መንግስት አለ ብየ አላምንም፣፣ ፀረ ህዝብ የሆነ በሀገር ስም የሚነግድ ቡድን አለ ልንል እንችላለን፣፣ በየቀኑ የሚታረዱትን ዜጎች ሸምጥጦ የካደውን ወንጀለኞችን እና አራጆችን ከ ጥፋት ሰለባዎች ጋር እኩል ለማድረግ የደደቦች የቃላት ጨዋታ የጀመረው ነው ወይ መንግስት የሚባለው?
Y3n3g3s3w wrote: ↑24 Dec 2022, 16:13

Posted: 24 Dec 2022, 18:13
by Y3n3g3s3w
ከላይ እንዳልኩት እደግመዋለሁ መንግስትማ ከ30 ዐመታት የወረበላዎች፣ ዱርዬና የውጭ ሀይሎች ተላላኪነት የተላቀቀ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ መንግስት የሚባል እንዳለ አንተም ብትሆን ጠፍቶህ አደለም ዳሩ ችግር ያለው የማን መንግስት ነው ? መንግስት አለ ወይ ? አደለም፣ ችግሩ አንደኛ እነዛ " ምን ልታዘዝ መንግስት ርዝራዦች" -ምዕራቡን አለም ምን እንስራላቹ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን እናዘርፋቹ ሲሉ የኖሩ የደለቡ ወንጀለኞችና ተባባሪዎችን ተመልሶ ለመምጣት የሚያረጉትን መፍጨርጨርና በመሀል ፍርፋሪ ለቀማ ላይ የተሰማሩትን (የውስጥ ቦርቧሪዎች) ከንቱዎች ለይቶ ማወቅ ነው። ሌላው በይነ መረብ ላይ የተባለ ሁሉ እውነት እየመሰለው የሚደናበረው ና ተከፍሎት የሚያደናብረው ሁሉ ተደምረው ሁሉም ማሳካት የሚሻዉ መንግስት ማናጋት ፣ የመንግስት ስም ጥላሸት መለቅለቅ that's all !
kibramlak wrote: ↑24 Dec 2022, 16:47

Posted: 24 Dec 2022, 18:19
by TGAA
To belive that without a green light from Abiy she would have made the statements she made in public is like believing in unicorn

. Abiy retreats as a tactic but he is one and the same when it come to the whole idea of domination. So sooner we recognize that the better.
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 24 Dec 2022, 19:00
by Union
ቆዳው፣
መንግስት አለ ነው ያልከው?

የኦነግ መሪ እኮ ነው አብይ። ከራሱ እንደበት የወጣው ማለት ነው።
ቆዳ

Posted: 24 Dec 2022, 20:25
by sun
Y3n3g3s3w wrote: ↑18 Dec 2022, 15:28
አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው?
አዳነች አቤቤ ለኦሮማራና ባጠቃላይ ለህዝቦች አንድነት አደጋ እየደቀነች ነው?
አዳነች አቤቤና አስተዳደራቸወ ለኦሮማራ፣ ለአዲስ አበባ ከተማ ፀጥታና ለሀገር አንድነት አደጋ እየደቀኑ ነው!!!
በርግጥ ይህችን ክፍተት ተጠቅመው ከተማዉንና ሀገርን በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለመበጥበጥ ተኝተው የማያድሩ እንዳሉ በሚገባ እናቃለን። ዋናው ቀም ነገር ግን ፣ በኦሮምያ በባንዲራና መዝሙር በሚል የህፃን ተልካሻ ወንዝ የማያሻግር ጫወታ የመሰለ ነገር ከንቲባዋ በሚዲያ እየወጡ የሚያወሩት ለበጥባጮቹም በር ከመክፈት በላይ ሀገርና ህዝብን ማወክ አደለም እንዴ እየሰሩ ያሉት?
"ይሄ ተረኝነት አለ " የሚባልን ነገር ለመቀበል እኔ እስካሁን እምቢ ብዬ ቆይቻለሁ፣ ከንቲባዋ የተሰጣቸውን ቦታ ተጠቅመው የጀመሩትና የሚሰሩት ነገር ግን ወደ ሌላ የህዝብን ሰላም መንሳትና ሀገርን ቀውስ ውስጥ ከማስገባቱ ባሻገር ባስቸኳይ መፍትሄ ካልተበጀለት "ከሳቱ ወደ ረመጡ " የሚያመራ አዙሪት ውስጥ እየከተቱን ነው።
እኔን ከጠየቃችሁኝ እኔና መቻቻል ያሉ ብዙ ጓደኞቼን እያሳሰበንና ትልቅ ስጋት ውስጥ ያስገባን ታላቅ ተስፋ የጣልንበትን የዶ/ር አብይን መንግስት ይዘውት የማይወጣው የወያኔ አይነት መቀመቅ ውስጥ እንዳይከቱት ነው። ከዛ በተረፈ ኢትዮጵያ እየወደቀች እየተነሳች ትቀጥላለች ሊያጠፏ የሚሞክሩ/የሚተባበሩ ሁሉ እንደወያኔ የታሪክ ጉድፍ ከመሆን የተለየ ነገር አይገጥማቸውም።
የአዳነች አስተዳደር ሳይቃጠል በቅጠል !!
TheManWhoSawTomorrow
To be honest and talking impartially as a non politician I just don't see such big problem if songs are being sang and flags are being hoisted in the capital city of Oromiyya surrounded by the Oromiyya region if the intention is good intention and is meant for reducing some conflict areas. Additionally many Ethiopian languages can also be official languages of Ethiopia because diversity is beauty just like sharing is also caring.
The flags of other regions can also be hoisted on occasions and the anthem singing may also be possible. The problem is not about the flag and the song but that some Ethiopians are walking around with clenched fists eagerly looking for some one to punch at every opportune time. May be that is also why Ethiopia is an underdeveloped country and its people impoverished and wretched with mushrooming extremism.
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 24 Dec 2022, 22:13
by Y3n3g3s3w
What is your evidence to assert that?
None of his actions prove your and co.’s claims. The reality is, to the best of my knowledge, none of his predecessors tried what he is attempting to achieve. We shouldn’t be told by others how honorable leader we got, a leader (a sitting prime minister) that goes all the extra miles to defend his beloved country at the war front. His method of doing things may not be that popular for the gullible ones and fools even if they claim love for their country.
In his own words, I remember him saying “we will tolerate everything and everyone as long as it is not threatening the existence of the nation.” That makes a lot of sense for a reasonable person. Think about it this way: if he starts arresting every citizen that is committing (relatively minor) crimes, I think we won’t have space for them simply because the past 30+years the system has, without exaggerating, been hatching criminals of all sort and changing that mind set will require/demands patient, leadership based on knowledge not necessarily force because force alone didn’t do us much good for the last many years. But then even if he uses force his detractors will cry foul, that is how his detractors are setup anyways, right? We all know people in his own party are sabotages things to tarnish his leadership for various reasons . So should he arrest all and every one of them?
And in an unusual manner in our politics he is allowing different Government departments to run without interference from the gov't.
TGAA wrote: ↑24 Dec 2022, 18:19
To belive that without a green light from Abiy she would have made the statements she made in public is like believing in unicorn

. Abiy retreats as a tactic but he is one and the same when it come to the whole idea of domination. So sooner we recognize that the better.
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 24 Dec 2022, 23:54
by Y3n3g3s3w
Talking about being honest lets be real honest.
Mayor Adanech very well know that Addis Ababa is made controversial by deliberate design of TPLF. Just look at the timing of escalating the controversy by her administration, it is exactly when TPLF is about to be extinguished from the political scene of Ethiopia. There is no “good intention” here. Why at height of “OLF shene” atrocities in Oromia and the Amhara pseudo FANO(not to confuse with the real FANO) cross border conflict, there seems to be real co-ordination of attach on the country as a whole. Let’s stop beating around the bush and talk the real intention. Let’s not also mix up things here, no body objected the Oromo language spoken or thought at school. What is not acceptable is Oromia anthem sang and flag hoisted in the capital city of the nation of 110 million people side by side to the national flag and anthem of the nation. Does that even make sense to you? Why are they asking that privilege which none of the other ethnics haven’t been rendered with? What constitutional right do they have to this outrageous demand? If every ethnic, as you said it, is to be represented that way, let all of them raise their flag in federal gov’t offices.
I don’t think this will benefit the people of Oromo, rather create antagonizing and suspicious situation in the already fragile situation. It is not just about raising flag and singing regional anthem, it is the idea behind it that all Ethiopians should be concerned with.
sun wrote: ↑24 Dec 2022, 20:25
Y3n3g3s3w wrote: ↑18 Dec 2022, 15:28
አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው?
አዳነች አቤቤ ለኦሮማራና ባጠቃላይ ለህዝቦች አንድነት አደጋ እየደቀነች ነው?
አዳነች አቤቤና አስተዳደራቸወ ለኦሮማራ፣ ለአዲስ አበባ ከተማ ፀጥታና ለሀገር አንድነት አደጋ እየደቀኑ ነው!!!
በርግጥ ይህችን ክፍተት ተጠቅመው ከተማዉንና ሀገርን በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ ለመበጥበጥ ተኝተው የማያድሩ እንዳሉ በሚገባ እናቃለን። ዋናው ቀም ነገር ግን ፣ በኦሮምያ በባንዲራና መዝሙር በሚል የህፃን ተልካሻ ወንዝ የማያሻግር ጫወታ የመሰለ ነገር ከንቲባዋ በሚዲያ እየወጡ የሚያወሩት ለበጥባጮቹም በር ከመክፈት በላይ ሀገርና ህዝብን ማወክ አደለም እንዴ እየሰሩ ያሉት?
"ይሄ ተረኝነት አለ " የሚባልን ነገር ለመቀበል እኔ እስካሁን እምቢ ብዬ ቆይቻለሁ፣ ከንቲባዋ የተሰጣቸውን ቦታ ተጠቅመው የጀመሩትና የሚሰሩት ነገር ግን ወደ ሌላ የህዝብን ሰላም መንሳትና ሀገርን ቀውስ ውስጥ ከማስገባቱ ባሻገር ባስቸኳይ መፍትሄ ካልተበጀለት "ከሳቱ ወደ ረመጡ " የሚያመራ አዙሪት ውስጥ እየከተቱን ነው።
እኔን ከጠየቃችሁኝ እኔና መቻቻል ያሉ ብዙ ጓደኞቼን እያሳሰበንና ትልቅ ስጋት ውስጥ ያስገባን ታላቅ ተስፋ የጣልንበትን የዶ/ር አብይን መንግስት ይዘውት የማይወጣው የወያኔ አይነት መቀመቅ ውስጥ እንዳይከቱት ነው። ከዛ በተረፈ ኢትዮጵያ እየወደቀች እየተነሳች ትቀጥላለች ሊያጠፏ የሚሞክሩ/የሚተባበሩ ሁሉ እንደወያኔ የታሪክ ጉድፍ ከመሆን የተለየ ነገር አይገጥማቸውም።
የአዳነች አስተዳደር ሳይቃጠል በቅጠል !!
TheManWhoSawTomorrow
To be honest and talking impartially as a non politician I just don't see such big problem if songs are being sang and flags are being hoisted in the capital city of Oromiyya surrounded by the Oromiyya region if the intention is good intention and is meant for reducing some conflict areas. Additionally many Ethiopian languages can also be official languages of Ethiopia because diversity is beauty just like sharing is also caring.
The flags of other regions can also be hoisted on occasions and the anthem singing may also be possible. The problem is not about the flag and the song but that some Ethiopians are walking around with clenched fists eagerly looking for some one to punch at every opportune time. May be that is also why Ethiopia is an underdeveloped country and its people impoverished and wretched with mushrooming extremism.
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 25 Dec 2022, 00:05
by TGAA
And in an unusual manner in our politics he is allowing different Government departments to run without interference from the gov't.
He is the prime minister of all Ethiopians and he supposedly needs to run the country according to the rule of law. Half of the carnage that is taking place at this time can be stopped by asking the respective government officials to enforce the rule of law as is. whenever there is a crisis he is in the middle of a banana farm to create a false sense of tranquility in the country.. The Court makes a decision the police refuse to execute the decision. The Oromo special force joins the so-called Shenne (olf) and commits ethnic cleansing, Abiy comes out to inaugurate a bread factory or a parking lot. the edifice of a nation is the unity of the people within it, if that is gone nothing is there to hold the country together. The guy who came out swinging when he thought Eskender threatened his hold on Addis by saying there will be a war, is the same guy you are now asking me what evidence I have that he knows what Addanch Abebe does under his nose. That takes Gulibllity to a quite different level. Allowing Anarchy in the country by design or by neglect threatens the existence of the country more than empty promises.
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 26 Dec 2022, 00:49
by Y3n3g3s3w
አንተ ዕድሜ ጠገብ idiot, ሰው ቁም ነገር ሲያወራ ባየህበት ሁሉ እንደርጎ ዝንብ ጥልቅ ትላለህ , ቅሌታም!
union wrote: ↑24 Dec 2022, 19:00
ቆዳው፣
መንግስት አለ ነው ያልከው?

የኦነግ መሪ እኮ ነው አብይ። ከራሱ እንደበት የወጣው ማለት ነው።
ቆዳ
Y3n3g3s3w wrote: ↑24 Dec 2022, 16:13
መንግስትማ አለ ፣ ያውም 30 አመት የደለበ የምዕራባውያን ተላላኪ ወንጀለኛ መንግስትን ከኢትዮጵያውን ጫንቃ ላይ አውርዶ ፍርሰርሱን ያወጣ መንግስት።
ነገር ግን ገና የ4+ ዐመት እንቦቃቅላ፣ ታዳጊ መንግስት ነው፣ ብዙ ባላንጣዎች ስልጣኑን ሊቀሙት (ከውስጥም ፣ከውጭም ) ዘርፈ ብዙ ጦርነት ከፍተውበታል። ኢትዮጵያን የሚሉ ዜጎች ግን በዚህ ሰዐት መንግስትን ከነዚህ ፣ በተለይ በብልፅግና ውስጥ ተመሳስለው የተሸጎጡትንና መንግስትን እየቦረቦሩ ያሉትን ከመንግስት ጋር አብሮ መታገል/መርዳት ይኖርባቸዋል።
kibramlak wrote: ↑24 Dec 2022, 14:08
መንግስት ማን ነው ? ፀባዩ እና ተግባሩስ ምንድን ነው?
የመንግስት ሀላፊነት (ህዝብን በስርአት የማስተዳደር) የሚወጣ መንግስት አለመኖሩ ብቻ ሳይሆን በተቃራኒው ፀረ-ህዝብ የሆነ የጎሰኞች ስብስብ ስለሆነ ያለው፣ ለህዝብ እንጅ ለሌለ መንግስት መጠየቁ ፋይዳ ቢስ ነው
Y3n3g3s3w wrote: ↑19 Dec 2022, 16:24
መነረግስት የባንዲራና መዝሙር ደራማው እንዲቆም የወሰደው እርምጃ በጎ ነው ነገር ግን የአዳነች አቤቤ አስተዳደር የህዝብና ሀገር ቀውስ ጠመቃ ዝም ተብሎ የሚታለፍ ጉዳይ ነው? ከንቲባ አዳነች በማያሻማ ቋንቋ ፣ በህዝብ ፊት ወጥታ ማሳካት የምትፈልገውን አጀንዳ በግልፅ ተናግራለች። ይሄ ከሆነ በምን መመዘኛ ነው አዳነችና ተባባሪ መስተዳድሯ አዲስ አበባን የማስተዳደር ስልጣናቸውን ይዘው የሚቆዩት። የማስተዳደር ስልጣን አልኩት እንጂ በርግጥ ከአፋቸው የሰማነው አገር መበጥበጥ ነው ለማስፈፀም እየሞከሩ ያሉት፣ እና ሌላ ሀገርና ህዝብ የመበጥበጫ ዘዴ እስከሚቀይሱ ድረስ መንግስት ዝም ብሎ በቃ የጀመራችሁትን ነገር ሰው አልወደደላችሁም አቁሙ አይነት ነገር ነው ። አልገባኝም።
መንግስት ወንጀለኞችን ከህዝብ ጫንቃ ላይ ማውረድ ይጀምር!!!!
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 26 Dec 2022, 01:17
by Tiago
To be honest and talking impartially as a non politician
sun
seriously? you are one rabid supporter of oromo domination under the impostor ethiopiawi
abiy ahmed.
any one with different opinion other than oromo ethnocentric ones are almost all the time are referred as neftexa extremist by you and your like .
so much so about your impartiality and honesty
አማራ ጠል ጨካኝ የሰላቢ ዘር
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 26 Dec 2022, 11:56
by Y3n3g3s3w
You are, in a nut shell, basically saying " whenever there is a conflict in welega the PM should-be in welega dealing with the situation there, whenever there is one in Qimant Amhara region he should be there, Benshangul gumuz, Konso etc he should be-there too instead of inagurating /visiting new industries and agricultural initiatives in different parts of the country."
As a concerned and/or patriotic Ethiopian/Ethiopian origin do you really believe that's what the pm is suppose to be doing every day at this time or are you just reiterating what westerners want him do? Because that is what the westerners(weyanie backers) have been craving for the last couple of years.,which by now, at least for most of us, is for obvious reasons- they want his day to day schedule to be tied to these conflicts and nothing more than extinguishing conflict around the country and never to think of developmet strategies , capacity bulding to free the country from the shakles of neo-colonialism. It sounds like you also joined the neo:-colonialist cause? But that is not how it work in this country from now on. Contrary to their will and wish he choose the exact opposite፣ dealing with the past, existing conflicts and newly flaring up ones methodically one by one and , most importantly, in parallel focusing on the most crucial issue , which many would say will solve the mother of all evil- dependency on western donation and i strongly agree with them and him. Despite all the conspiracy theories surrounding the pm i give him the benefit of doubt because i believe he is a very capable leader. I will also add this though if for any reason he fails , our enemies will be fiercest than ever and guess what which part of the country will be engulfed in fire first -Oromia. Mark my word! So those OLFs in PP(የውስጥ ቦርቧሪዎች) know that if he (the PM) fails either because of or any other reason you won't even have the time to regret on your actions.
[Jawar will be on Merara’s neck, Merara will be on be Bekele’s, Bekele on Jawar , Jawar on Lemma and finally Lemma on Dawud ]
TheManWhoSawTomorrow (this time for real)
TGAA wrote: ↑25 Dec 2022, 00:05
And in an unusual manner in our politics he is allowing different Government departments to run without interference from the gov't.
He is the prime minister of all Ethiopians and he supposedly needs to run the country according to the rule of law. Half of the carnage that is taking place at this time can be stopped by asking the respective government officials to enforce the rule of law as is. whenever there is a crisis he is in the middle of a banana farm to create a false sense of tranquility in the country.. The Court makes a decision the police refuse to execute the decision. The Oromo special force joins the so-called Shenne (olf) and commits ethnic cleansing, Abiy comes out to inaugurate a bread factory or a parking lot. the edifice of a nation is the unity of the people within it, if that is gone nothing is there to hold the country together. The guy who came out swinging when he thought Eskender threatened his hold on Addis by saying there will be a war, is the same guy you are now asking me what evidence I have that he knows what Addanch Abebe does under his nose. That takes Gulibllity to a quite different level. Allowing Anarchy in the country by design or by neglect threatens the existence of the country more than empty promises.
Re: አዳነች አቤቤ ፣ ወያኔን ምን ያክል ብትናፍቀው ነው ገና አስወገድን ብለን ሳንጨርሰ ባምሳሉ ልትተካልን እንደዚህ የምትላላጠው
Posted: 26 Dec 2022, 13:16
by Selam/
መንግስትን የተቹ ሁሉ ጽንፈኞች ፣ የውጭ አፍራሽ ኃይሎች ወይንም የሙሰኞች ተባባሪዎች ናቸው ፣ የሚባለው የተደጋጋመ መከላከያ እጅ እጅ የሚል ፣ ልፍስፍ ምክንያት ነው። እንደእኔ በመንግስት ላይ ትንሽ ተስፋ ያላቸውን ነፃ ህዝቦችንም ጨርሶ የሚያሸሽ ድርቅ ያለ የካድሬ አስተሳሰብ ነው።
ንፁሃን በተደጋጋሚ ሲጨፈጨፉ ጭጭ ምጭጭ ብሎ ፣ ለመኪና ማቆሚያ ምርቃት የሚግበሰብ መንግስት ለእኔ ፉርሽ ነው። የህዝብን ብሶት በፅንፈኝነት ወይንም ጎሣ-ጠልነት በመፈረጅ ጆሮውን ድፍን አድርጎ ምናባክ ታመጣለህ የሚል አስተዳደር እራሱን በፈቃደኝነት ውዳቂ እንዳደረገ ነው እኔ የምቆጥረው።
Y3n3g3s3w wrote: ↑26 Dec 2022, 11:56

Posted: 26 Dec 2022, 15:43
by Y3n3g3s3w
Constructive criticism is one thing, waiting the right time to join government critics while pretending pro- Ethiopia is either flip-flopping or put you on a different suspicious ulterior motives . You are not an innnocent audience- audience with little to nothing knowledge of the country's (Ethiopia's) situation except hearing rants on youTube and other social media.
Weren't you there when the UNSC were meeting 15 time demonizing Ethiopia?, did you forget the time when the entire western world was crying on unexisting genocide ? or that ugly EU's president putting out daily brief on Ethiopia and Eritrea? So why the change of heart now? is it because the west ceased it pressure on the government( i don't think so)or is that because all the pressure on the government was a made up story?
Why is it that when the west loosen the grip on Ethiopia(forced to do so) many of the then so called government pro activist turn 180 degree and/all of a sudden become it’s opponent. How come the war time hero PM all of a sudden become a traitor.
This government needs help from all its none opportunist citizens to fight both internal and external enemy forces unless we are denying that he doesn’t have one-that is totally something else.
I really don’t see why people are turning sides when especially the government is focusing mainly on the internal ቦርቧሪስ, corrupt party members and go betweens(አቃጣሪስ). But don't get me wrong, am not saying the government should only be praised with out any kind of critisism(that would be career cadres job), what am saying is the government has come thus far(crushing all the hopes of our enemies) and need all kind of our support, constructive critisism to move forward.
This flip-flopping will only bring division than a much needed unity and is for sure a receipe for the next phase of the neo-colonialists strategy after their miserable failure by using weyanie.
Selam/ wrote: ↑26 Dec 2022, 13:16