ትልቁ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ አበበ ገላው ጋላ አብይ አህመድ "ሸውዶናል" እያለ ነው!! WEEY GUUD!!
Posted: 16 Dec 2022, 14:41
ትልቁ የአብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ አበበ ገላው ጋላ አብይ አህመድ "ሸውዶናል" እያለ ነው!! WEEY GUUD!!
Abebe Gellaw
ለውጥ መጣ አሉን። አጨበጨብን። አሸባሪዎች እኛ ነበርን፣ ይቅር በሉን አሉ። በደስታ ፈንጥዘን ይቅር አልናቸው። እስር ቤቶችን አፍርሰን ሙዚየም እንገነባለን አሉ። በድጋሚ እጃችን እስኪላጥ አጨበጨብን። የጨለማው ዘመን የዘር ቆጠራ የጥፋት ፖለቲካ ያከትማል። መግደል መሸነፍ ነው አሉ። ተገረምን። የሚያዋጣው አንድነትና በጋራ መደመር ነው አሉን። እሰየው አልን።...ዛሬ ላይ ቃላቸውን ሁሉ እረስተው የህወሃቶችን ስህተት በእጥፍ ድርብ ሲደግሙት ማየት ያሳዝናል። ጠቅላይ ሆይ! አይሰማም???
Please wait, video is loading...