Page 1 of 1
የሳም ከርስ ዲሲ ታየ
Posted: 16 Dec 2022, 14:39
by eden
Sam ebalalew - yimechih lol
Re: የሳም ከርስ ዲሲ ታየ
Posted: 16 Dec 2022, 15:12
by eden
Re: የሳም ከርስ ዲሲ ታየ
Posted: 16 Dec 2022, 15:19
by Sam Ebalalehu
Eden እኔ ስብሰባ ገለመሌ አልወድም። የእኔ ግዴታ እቤቴ ቁጭ ብየ ትራይባሊስቶች ፈር ሲለቁ አደብ ማስገዛት ነው። እርስበርሳቸው ሲወዳደሱ ፣ በዐቢይ ጥላቻ ሲሰክሩ ፈገግ ከማለት ባሻገር ምንም አላረግም። ግን መረን ሲለቁ እርምት ያስፈልጋቸዋል ባይ ነኝ። ስብሰባ ፣ መንገድ ላይ መንከባለል ፣ አሜሪካንን መንግሰት ሹሙ መንግሥት ሻሩ ብሎ መለመን እኔን አያካትትም። እኔን the keyboard ጦረኛ ማለት ትችያለሽ።
Re: የሳም ከርስ ዲሲ ታየ
Posted: 16 Dec 2022, 15:23
by eden
ሼባው - ኡፋ እንጂ ስብሰባ ትወዳለህ ማን አለ lol
Re: የሳም ከርስ ዲሲ ታየ
Posted: 16 Dec 2022, 15:27
by Sam Ebalalehu
"ኡፋ" ትግሪኛ ነው ?