Page 1 of 1

Must Watch : ፍርዱን ለእናንተ : መለስ ከነባለቤቱ እና ዓብይ ከነባለቤቱ በአሜሪካ

Posted: 16 Dec 2022, 08:50
by Thomas H
ሰው እንደዚህ ፊቱን ተሸፋፍኖ ከሚሄድ እና ከሚዋረድ ለምን እዛው አገር ቤት አይቀርም ነበር
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch : ፍርዱን ለእናንተ : መለስ ከነባለቤቱ እና ዓብይ ከነባለቤቱ በአሜሪካ

Posted: 16 Dec 2022, 08:58
by Selam/
Kichamo - መለስ ቅንድቡን ተገላልጦ ሲሄድ እኮ ነው ቡዳ በልቶት የሞተው። :lol:
Thomas H wrote:
16 Dec 2022, 08:50
ሰው እንደዚህ ፊቱን ተሸፋፍኖ ከሚሄድ እና ከሚዋረድ ለምን እዛው አገር ቤት አይቀርም ነበር[/color][/b]

Re: Must Watch : ፍርዱን ለእናንተ : መለስ ከነባለቤቱ እና ዓብይ ከነባለቤቱ በአሜሪካ

Posted: 16 Dec 2022, 09:12
by Y3n3g3s3w
የሰመርና ዊንተር አለባበስ የማትለይ ሁለት እግር ያለህ እንሰሳ ፣ ካንጋሩ ነህ ልበል። "ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት "---አንድ የተረፍክ ወያኔ አትሙትብን :lol:

Re: Must Watch : ፍርዱን ለእናንተ : መለስ ከነባለቤቱ እና ዓብይ ከነባለቤቱ በአሜሪካ

Posted: 16 Dec 2022, 09:34
by Thomas H
Y3n3g3s3w wrote:
16 Dec 2022, 09:12
የሰመርና ዊንተር አለባበስ የማትለይ ሁለት እግር ያለህ እንሰሳ ፣ ካንጋሩ ነህ ልበል። "ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት "---አንድ የተረፍክ ወያኔ አትሙትብን :lol:
አንተ ደንቆሮ ከአይሮፕላን ወርደህ መኪና ውስጥ ለመግባት ነው ብርድን እንደ ምክንያት አድርገህ ፊት መሸፈን አለበት የምትለው ? ማፈሪያ !

Re: Must Watch : ፍርዱን ለእናንተ : መለስ ከነባለቤቱ እና ዓብይ ከነባለቤቱ በአሜሪካ

Posted: 16 Dec 2022, 14:13
by Selam/
ቶሚ - አቶ ቅንድቡን አይዞህ አይዞህ ብላችሁት እኮ ነው ተገላልጦ ሲሄድ መጋኛ የመታው። ሰው ይሙት አይባለም፣ ግን ያ ከይሶ መጋኛ ወይንም መብረቅ እንዲመታው እመኝ ነበር።
Thomas H wrote:
16 Dec 2022, 09:34
Y3n3g3s3w wrote:
16 Dec 2022, 09:12
የሰመርና ዊንተር አለባበስ የማትለይ ሁለት እግር ያለህ እንሰሳ ፣ ካንጋሩ ነህ ልበል። "ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት "---አንድ የተረፍክ ወያኔ አትሙትብን :lol:
አንተ ደንቆሮ ከአይሮፕላን ወርደህ መኪና ውስጥ ለመግባት ነው ብርድን እንደ ምክንያት አድርገህ ፊት መሸፈን አለበት የምትለው ? ማፈሪያ !

Re: Must Watch : ፍርዱን ለእናንተ : መለስ ከነባለቤቱ እና ዓብይ ከነባለቤቱ በአሜሪካ

Posted: 16 Dec 2022, 14:41
by Y3n3g3s3w
አንተ ካንጋሩ[Kangaroo] የጠ/ሚትሩ ሌሞዚን የፕሌኑ በር ላይ ነው የተደቀነችው? ይሄ መንደባለል ወደ አውሬነት ቀየረህ ልበል?
አሁን ወደ ማገገሚያ ግባ :lol: :lol: