Page 1 of 1

ለፈገግታ፥ ፈረንሳይ ተብሎ ሮማንስ ከተባለ፣ ህንድ ተብሎ ካማ ሱትራ ከተባለ፣ ጃፓን ተብሎ ማንጋ ከተባላ፣ ኢትዮጵያ ተብሎ ምን ይባላል?

Posted: 15 Dec 2022, 16:51
by Naga Tuma
ሀ) ጨዋ
ለ) ራዕይ
ሐ) ወሲብ
መ) የወሲብ ራዕይ
ሠ) ሃዸ ራዕይ
ረ) ሌላ መልስ ኣለዉ
ሰ) መልስ የለዉም

አትሽኮርመሙ። መልሱን ምረጡ።

የጥንት ፈረኦኖች የማያዉቁት ኣይመስለኝም። ያፎሌ ብትሉ ለለዉጥ ኣይሆንም? በጥበብ ከታሰበበት የቢልዮን ዶላር ሀሳብ ኣይሆንም? የጥነት ፈረኦኖች በጥበብ ቀርፀዉ ኣኑረዉታል።