ፋኖ፣ ጋዜጠኛ መስኪ ወር ሙሉ ታሰረች፣ ኡኡ በአብይ ዘመን ነፃነት ጠፋ ይልና፣ እሺ? ስትለው፣ በቃ መረረኝ፣ ከኢሳያስ ጋር ሆኜ ልታገል ነው ይልሃል
Posted: 14 Dec 2022, 23:11
ኢሳያስ ለሃያ አመታት ያሰራቸው፣ ቤተሰብ አንዴም እንዲያያቸው የማይፈቀድላቸው፣ ፍርድ ቤትና ጠበቃ ያላዩ ጋዜጠኞችስ እንደሌሉ ታስቦ ነው?
ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን:

ስም፣ ጋዜጣ፣ የታሰሩበት ቀን: