Page 1 of 1

በ1991 እ. ኣ. አ. ኢትዮጵያ ዉስጥ የተረሱ ቃላት

Posted: 14 Dec 2022, 16:39
by Naga Tuma
ብሔር ብሔረሰብ እና አንቀጽ 39 ሲባሉ የሚከተለዉ ተዘንግቶ ነዉ ወይስ ሳይስተዋል ነዉ?

ብሔር ብሎ ብሔር ብሔረሰቦች ከተባለ እግዝኣብሔር ብሎ እግዝኣብሔር እግዝኣብሔረሰቦች ይባላል።

ይህ አስተሳሰብ ስህተት ኣለዉ? በተለይ በኣማርኛ ስዋስዉ የላቃችሁ ትግርኛ ተናጋሪዎች ስህተቱን ኣርሙት።

ይህን ስጠይቅ ለቋንቋች ማደግ እና መለምለም ኣስፈላጊነት ሳልዘነጋ ነዉ።

ቤት ብሎ ቤተሰብ ከተባለ ሃገር ብሎ ብሔር በማለት የተለያዩ ቋንቋዎችን የምንናገር አንድ ቤተስብ መሆን ኣንችልም?