Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ወያኔያዊ አስተሳሰብ ይዘህ ወያኔያዊ ስርዓትን ማስወገድ አይቻልም
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=311327
Page
1
of
1
ወያኔያዊ አስተሳሰብ ይዘህ ወያኔያዊ ስርዓትን ማስወገድ አይቻልም
Posted:
13 Dec 2022, 19:31
by
wazzupdog
በወያኔያዊ ስርዓት ዘር የገዳዮች የሌቦች የግፈኞች የሆዳሞችና የደደቦች መደበቂያ ሆኗል:: ሰው በስራው ሲሞገስ ወይ ሲወቀስ በብቃቱ ሥራ ሲመደብ አገር ታድጋለች ትለማለች:: ሰው በዘሩ ብቻ የሚለካ ከሆነ ይኸው ኢትይጵያ የዘቀጠችበት ደረጃ እንደርሳለን