Page 1 of 1

ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!

Posted: 13 Dec 2022, 07:56
by Wedi
ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!! :oops: :oops: :oops: :oops:
:oops:

Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!

Posted: 13 Dec 2022, 08:04
by kibramlak
ትክክል It was one of the best drama I ever watched. I suspect the short lived and suddenly halted እረኛየ drama was a victim of the same. You cannot finish counting the damages caused by The Prime Misery Ayatollah Abiy Ahmed Gragn :twisted: :twisted:
Wedi wrote:
13 Dec 2022, 07:56
ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!! :oops: :oops: :oops: :oops:
:oops:

Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!

Posted: 13 Dec 2022, 08:39
by Wedi
kibramlak wrote:
13 Dec 2022, 08:04
ትክክል It was one of the best drama I ever watched. I suspect the short lived and suddenly halted እረኛየ drama was a victim of the same. You cannot finish counting the damages caused by The Prime Misery Ayatollah Abiy Ahmed Gragn :twisted: :twisted:
ትክክል ብለሃል!!

በምን ልታዘዝ ካፌ ድራማ የሚሰሩት ተዋናኞች ሁሉም እጅግ ድንቅ ናቸው፡፡ እንደሰማሁት ከሆነ የምን ልታዘዝን ድራማ ስክሪፕት የሚሰሩት የአዲስ አበባ ዮንቨርስቲ መምህራን ናቸው የሚባል ነገር ሰምቻለሁ፡፡

የአብይ አህመድ መንግስት ይህን ድራማ ለምን እንደፈራው እንዳስቆመው ግን ፈጽሞ ሊገባኝ አልቻለም!!

Re: ጋላ አብይ አህመድ ስለጠላው ብቻ እንዳይተላለፍ ያስቆመው ድንቅ እና ተወዳጅ ድራማ!!

Posted: 14 Dec 2022, 01:34
by kibramlak
ስለ ኮንዶምንየም ህገወጥ እደላ በተመለከተ ሲቀርብ በግልፅ ለማን እንደሆነ ይታወቅ ነበር፣፣ በዛ ላይ አርቲስቶች እጅግ በተጠና ሁኔታ ሳቅን በቁምነገር አቀነባብረው መልእክትን በተሳካ ሁኔታ ማስተላለፍ መቻላቸው ለዛ ሴረኛ አደጋ እንደሚሆንበት ስለሚያውቅ ነው፣፣ ምክንያቱም ሴረኛው ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል አሁን ለሚከነውነው አላማ መሸጋገሪያው እንጅ ለሀገር ግንባታ የመቆም አላማ የለውም
Wedi wrote:
13 Dec 2022, 08:39

Posted: 14 Dec 2022, 05:56
by Wedi
kibramlak wrote:
14 Dec 2022, 01:34

አብይ አህመድ እና ሸመስል አንዲሳ በአማርኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እያታለሉ በኦሮምኛ ለኦሮሞ ህዝብ የሚያወሩን ብታውቅ እነዚህ ሰዎች ምን አይነት ማፍያዎች እንደሆኑ ታውቃለህ፡፡ ለምሳሌ አብይ አህመ በኦሮምኛ ተናግሮት ወደ አማርኛ የተተረጎመው ይህንን አዳምጥ!! መርዝ ናቸው!!
Please wait, video is loading...