Page 1 of 1

“ጋሽ በቄ፣ የጥላቻ አባት ነህ ይባላል፣ ለመሆኑ ጥላቻና በቅርቡ የምናየው ጭካኔ፣ አንተ (በማስረጃ አስደግፈህ) ከየት መጣ ትላለህ?”

Posted: 12 Dec 2022, 18:03
by eden
Don’t shoot the messenger


Re: “ጋሽ በቄ፣ የጥላቻ አባት ነህ ይባላል፣ ለመሆኑ ጥላቻና በቅርቡ የምናየው ጭካኔ፣ አንተ (በማስረጃ አስደግፈህ) ከየት መጣ ትላለህ?”

Posted: 12 Dec 2022, 18:40
by euroland
Aye Edu junti

ለወያኔሽ ለጥቂት ፍራንክ ህሊናውን የሸጠ ሰው እንደ ጃል ገርባ ፣ አያሌው ክሕደቱ፣ ይልቃል አይነቶች ላንቺ ጀግኖ፣ ለፍትሕ የቆሙ ሲሆኑ እንደ አገር ወዳድ ለወያኔ ድለላ ያልተገዙት ጀግኖች፤ እንደ ዳቆን ዳንኤል ፣ ታማኝ ደግሞ ላንቺ ለወያኔ የህዝብ ጠላት ናቸው :lol: :lol:


eden wrote:
12 Dec 2022, 18:03

Re: “ጋሽ በቄ፣ የጥላቻ አባት ነህ ይባላል፣ ለመሆኑ ጥላቻና በቅርቡ የምናየው ጭካኔ፣ አንተ (በማስረጃ አስደግፈህ) ከየት መጣ ትላለህ?”

Posted: 12 Dec 2022, 19:56
by eden
ዘንካታው

ለወያኔ እኮ ከዲይቆኑ የቀረበ አሸብሻቢ አልነበረም ይባላል

ህግደፍ ተከታይ ነህ እናም ማስረጃ አይመችህም እንጂ፣ በማስረጃ ካልክም፡


Re: “ጋሽ በቄ፣ የጥላቻ አባት ነህ ይባላል፣ ለመሆኑ ጥላቻና በቅርቡ የምናየው ጭካኔ፣ አንተ (በማስረጃ አስደግፈህ) ከየት መጣ ትላለህ?”

Posted: 13 Dec 2022, 08:38
by Right
He said the PM was forward looking and he has a constructive idea about art.
What is wrong with that statement? Not sure who the PM was at the time but it doesn’t matter. Even as ruthless a dictator Melese Zenaida was he might have some positive side.
I don’t like Daniel and I really think of him as a greedy opportunist cadre but this clip proves nothing.