Page 1 of 1
"ቅርቃር ውስጥ የገባው ህውሃት" በቴዎድሮስ አስፋው
Posted: 12 Dec 2022, 17:47
by sarcasm
Re: "ቅርቃር ውስጥ የገባው ህውሃት" በቴዎድሮስ አስፋው
Posted: 12 Dec 2022, 19:14
by Za-Ilmaknun
ጠቅላዩ፥ ከወር በሁዋላ በድል እንገናኛለን የሉት ነገር፥ ከ ኦነግ ሸሌ ጋር፥ የሰላም ስምምነት ፈጥረው ሊመጡ ነው ይላላ ቴዲ።
ኦነግ ሸሌ ጃሌ፥ማሮን ወይም፥ ጃዋርን ወይም ፥ዳውድን ወይም ፥በቀለ ገርባን ጠቅላይ አድርጉልኝ ይላል ብለን ብናስብ፥ በሃገራችን ላይ ለሰላሳ አመታት ከነበረው የፖለቲካ እይታ ዉጭ ሊሆን አይችልም።
የኦነግ ሸሌ ጥያቄ ትህነግ መንደር የሚፈበረክ ፍላጎት ከሆነም፥ ጠቅላዩ ይቀበሉት እንጂ እኛ ምን ገዶን? ከዛማ ያው ጭፍጨፋው ፥ መንግስታዊ ይሆንና፥ አማራነት በህግ የሚያስቀጣ ወንጀል ይሆናል። ያኔ ምናልባት፥ ድንዙዛን ይባንናሉ፣)
የዛ ሰው ይበለን!!