Page 1 of 1
የነኤፍሬም ማዴቦ ግንቦት ሰባት ቡድን በሰላም ድርድሩ ምክንያት ከብልጽግና ጋር ኣክሩፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ አመጽ አስነስቶ እንዲጨፈጨፍ እየገፋፉት ነው - Ethio 360
Posted: 12 Dec 2022, 17:13
by sarcasm
ኤፍሬም ማዴቦ እዚህ ደግሞ የኦሮምያ ባንዴራ 'ቡቱቱ' ብሎ ሰድቦ የኦሮምያ መንግስት ደግሞ እንደ ግራዚያኒ እየመሰለ ነው
የኢትዮጵያን Flag አውርዶ የራሱን ቡቱቱ ሲሰቅል ግራዚያኒን የቀጡ ጀግኖች የልጅ ለጆች ባሉበት Cityውስጥ ተመሳሳይ ይቅርታ የማያሰጥ አገራዊ ወንጀል መፈፀም እንደ ግራዚያኒ ያስቀጣል ዛሬም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሞገስ አስገዶምና አብርሃም ደቦጮች አሉኮ
ኤፍሬም ማዴቦ
የአዲስ አበባ ሕዝብ እንደ የጦስ ዶሮ
Re: የነኤፍሬም ማዴቦ ግንቦት ሰባት ቡድን በሰላም ድርድሩ ምክንያት ከብልጽግና ጋር ኣክሩፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ አመጽ አስነስቶ እንዲጨፈጨፍ እየገፋፉት ነው - Ethio 360
Posted: 12 Dec 2022, 17:30
by wazzupdog
ጁንታ 360 የወይኔ ተከፋዮች አንዱ ቡሽቲ ሌላኛው የበረከት ስሞን ዝተት 
Re: የነኤፍሬም ማዴቦ ግንቦት ሰባት ቡድን በሰላም ድርድሩ ምክንያት ከብልጽግና ጋር ኣክሩፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ አመጽ አስነስቶ እንዲጨፈጨፍ እየገፋፉት ነው - Ethio 360
Posted: 12 Dec 2022, 17:33
by sarcasm
sarcasm wrote: ↑12 Dec 2022, 17:13
ኤፍሬም ማዴቦ የኦሮምያ መንግስት ደግሞ እንደ ግራዚያኒ እየመሰለ ነው
Checkout the below video if you want to learn about Graziani that Ephrem Madebo is symbolizing as Oromia Government.
What sort of Massacre does Ephrem Madebo has in mind?
Re: የነኤፍሬም ማዴቦ ግንቦት ሰባት ቡድን በሰላም ድርድሩ ምክንያት ከብልጽግና ጋር ኣክሩፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ አመጽ አስነስቶ እንዲጨፈጨፍ እየገፋፉት ነው - Ethio 360
Posted: 12 Dec 2022, 18:04
by wazzupdog
ኤፍሬም ማዴቦ ትላንት የተናገርወን ዛሬ የሚሽር ለሆዱ የተገዛ የኦሮሙማ አሽቃባጭ ነው
Re: የነኤፍሬም ማዴቦ ግንቦት ሰባት ቡድን በሰላም ድርድሩ ምክንያት ከብልጽግና ጋር ኣክሩፈው የአዲስ አበባ ሕዝብ አመጽ አስነስቶ እንዲጨፈጨፍ እየገፋፉት ነው - Ethio 360
Posted: 13 Dec 2022, 18:43
by sarcasm
It seems that Abiy is dumping Ezema. The writing is on the wall.