Page 1 of 1
BREAKING: Protest continues in Addis Ababa schools after the mayor ordered schools to raise Oromia regional flag & sing
Posted: 12 Dec 2022, 13:33
by wazzupdog
Protest continues in Addis Ababa schools after the mayor ordered schools to raise Oromia's regional flag & sing the regional anthem.
Re: BREAKING: Protest continues in Addis Ababa schools after the mayor ordered schools to raise Oromia regional flag & s
Posted: 12 Dec 2022, 13:54
by Digital Weyane
የኢትዮጵያ ህዝብ እምቢ በፈረንጆች አልገዛም ብሎ ተላላኪው ባንዳ ወያኔን ከሥልጣን ገርስሶ ነፃነቱን ካወጀ በኋላ ፈረንጆቹ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና ህዝቡን ለማተራመስ ሌት ተቀን ከውስጥም ከውጭም ያልሸረቡት ሴራ የለም።
Re: BREAKING: Protest continues in Addis Ababa schools after the mayor ordered schools to raise Oromia regional flag & s
Posted: 12 Dec 2022, 14:17
by wazzupdog
ይሄ ምዕራባዊያን ያመጡት ችግር ኣይደለም:: ይሄ ከንቲባዋ በራስዋ ያመጣችው መዘዝ ነው:: የአዲስ አበባ ምክር ቤት ያልተሳተፈበት የፌድራል ትምህርት ምኒስቴር እውቅና ያልሰጠው ህጋዊነት የሌለው በግሏ ያስተላፈችው ትዕዛዝ ነው:: ፍጹም ከችግራይ ጦርነታ ጋር የማይገናኝ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃለ ነገር ነው