የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ጎሳ መንግስት ኢትዮጵያን ሊመራ አልቻለም! አገር እያፈረሰ ነው !!!
Posted: 11 Dec 2022, 15:46
የአንደኛ ድረጃ ተማሪዎች እስከ ኦሮቶዶክስ ገዳማት ክልል ተብዬዎች እስከ ተራ የህዝብ ሕይወት ቀውስና አመጽ ውስጥ እየገቡ ነው ። ለምን? በአቢይ አሀመድ የኦሮሞ ጎስ መንግስት ቅዠት ምክንያት !! መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ አስቸኳይ መፍትሄ ማደራጀት አለበት !!