Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Selam/ » 11 Dec 2022, 11:56

ስዩም ስለፅንፈኝነትና የውጭ ጣልቃገብነት የዘረዘረው እንዳለ ሆኖ፣ መሰረታዊ የወቅቱ ጥያቄዎቹን ዘሏቸዋል:

- በመሳይ መኮንን ኢንተርቪው ላይ አዳነች የኦሮሚያ መዝሙርና ባንዲራ በአዲስ አበባ ተማሪ ቤቶች ውስጥ ማስገደዱ ተገቢ መሆኑን ጠቁማለች። የወቅቱ ጥያቄ ይኽ ለምን አስፈለገ፣ መሆንም የለበትም ነው። ፅንፈኝነትና የውጭ ጣልቃገብነት ካለም፣ እነ አዳነች ናቸው ማለት ነው አራማጆቹ።

- ማንም ይፈጽመው ማን፣ ንፁሃን ህዝቦች በተደጋጋሚ በግፍ ሲታረዱ፣ መንግስት ለምን ዝም ይላል? በዕድር ቤቱ፣ አትሌት ሽልማቱና ሪበን ቆረጣው ለመግተልተል ጊዜና ትእግስት ካላቸው፣ ለምን በየቀኑ ደሙ ለሚፈሰው ድሃ ህዝብ ስብዕና ነፈጉት? ፅንፈኝነትና የውጭ ጣልቃገብነት ካለም ችግሩን ማስቆም፣ ወገኖችን መታደግና መፈናቀልን ማቆም የመንግስት ሃላፊነት እኮ ነው። አይደለም አማራው፣ ኦሮሞውም እኮ ንብረቱን እየሸጠ ወይንም እየተወ ከአደገበት ቀዬ እየተሰደደ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Selam/ » 11 Dec 2022, 12:33

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Selam/ » 11 Dec 2022, 18:12

ስዩም ይቺ ወንዲላ አዳነች ካድሬዎች ሰብስባ ማስፈራራት እንደጀመረች ዘንግቶት ነው ወይስ አውቆ ተኝቶ ነው? መዝሙር መቃወም መብት ነው። ጥላቻ ነው መንስኤው እያሉ ጉዳዩን የሚያካርሩትና የዘረኛነት ቀለም ተጠቂው ህዝብ ላይ ለመለጠፍ የሚሞክሩት ኩበት አፏ አዳነችና አለቆቿ እንጂ ህዝቡ አይደለም። የአዲስ አበባ ህዝብ ዘረኝነት ይጠየፋል። መጤዎቹ ሰገጤዎች ናቸው የሚበጠብጡት።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Horus » 11 Dec 2022, 18:34

የስዩም ተሾመ ጠንካራ ጎኖች እንዳሉ ሆነው እጅግ ግዙፍ ድክመቱ አቢይን ምክኛት ላይ ሆኖ ከመደገፍና ከመቃወም ይልቅ የአቢይ አማኝ መሆኑ ነው። ስለዚህም ነው ተከፍሎት የሚሰራቸው ቪዲዮዎች ኢቲቪ ላይ የሚለጠፍለት ። በኔ ግምት ሴኩሪቲም የተሰጠው ይመስለኛል ። ስዩም አሁን የአቢይ ጅራፍ ሆኖዋል ። እነሺመልስና ታከለን አለምንም ፍርሃት ሲሳደብ የሚውለው አንድ ጠባቂ ስላለውኮ ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Selam/ » 11 Dec 2022, 18:49

አብይ ያለውን እኮ ነው እንዳለ የደገመው ዛሬ።

ጠዳ ማለቱና በምርቃና ላብ በላብ አለመሆኑ ጥሩ ሆኖ፣ የመንግስት አፍ መሆኑ ያሳዝናል።
Horus wrote:
11 Dec 2022, 18:34
የስዩም ተሾመ ጠንካራ ጎኖች እንዳሉ ሆነው እጅግ ግዙፍ ድክመቱ አቢይን ምክኛት ላይ ሆኖ ከመደገፍና ከመቃወም ይልቅ የአቢይ አማኝ መሆኑ ነው። ስለዚህም ነው ተከፍሎት የሚሰራቸው ቪዲዮዎች ኢቲቪ ላይ የሚለጠፍለት ። በኔ ግምት ሴኩሪቲም የተሰጠው ይመስለኛል ። ስዩም አሁን የአቢይ ጅራፍ ሆኖዋል ። እነሺመልስና ታከለን አለምንም ፍርሃት ሲሳደብ የሚውለው አንድ ጠባቂ ስላለውኮ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Horus » 11 Dec 2022, 19:24

Selam/ wrote:
11 Dec 2022, 18:49
አብይ ያለውን እኮ ነው እንዳለ የደገመው ዛሬ።

ጠዳ ማለቱና በምርቃና ላብ በላብ አለመሆኑ ጥሩ ሆኖ፣ የመንግስት አፍ መሆኑ ያሳዝናል።
Horus wrote:
11 Dec 2022, 18:34
የስዩም ተሾመ ጠንካራ ጎኖች እንዳሉ ሆነው እጅግ ግዙፍ ድክመቱ አቢይን ምክኛት ላይ ሆኖ ከመደገፍና ከመቃወም ይልቅ የአቢይ አማኝ መሆኑ ነው። ስለዚህም ነው ተከፍሎት የሚሰራቸው ቪዲዮዎች ኢቲቪ ላይ የሚለጠፍለት ። በኔ ግምት ሴኩሪቲም የተሰጠው ይመስለኛል ። ስዩም አሁን የአቢይ ጅራፍ ሆኖዋል ። እነሺመልስና ታከለን አለምንም ፍርሃት ሲሳደብ የሚውለው አንድ ጠባቂ ስላለውኮ ነው!
ስዩም ይህ ቪዲዮ የሚሰራው ለመንግስት እንደ ሆነ ምታቀው ትላንት ፌዴራል ፖሊስ ያወጣው መግለጫ ቃል በቃል እሱ የሚለውን ነው ። ደሞ አለ አመሉ አንድም ቦታ ፋክት አይሰጥም ። የውጭ ሃይሎች አሉ። የውስጥ ሴሎች አሉ ይላል፣ አንድ ቦታ በስም፣ ባይነት፣ በቦታ አይጠቃቸውም ። አንድም ቦታ የኦሮሞ ባንዲራ መሰቀሉን አይወስም ወዘተ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17903
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስዩም ምንድነው የሚዘባርቀው?

Post by Selam/ » 11 Dec 2022, 23:03

Post Reply