Page 1 of 1

ለባንዴራችን ዘምሩ ለእኛም ስገዱ!

Posted: 11 Dec 2022, 03:38
by Jirta
ብልፅግና ወንጌል በኦህዴድ ብልጭግና ፓርቲ መስሎ ነው የመጣው:: ለወሮሞ ለዘመኑ ከፍሎ የማጨርሰውን እዳ እያሸከሙት ነው::አብዛኛው ግን ሳሩን እንጅ ገደሉን ሳያይ እየተውረገረገ ነው::
የኢትዮጵያ ህዝብ ሲነሳ ያኔ ይገባቸው ይሆን?
ተነሱ ከዘለአለም ባርነት ነፃ እንውጣ::
ጅል ትስት ትህትናም አይገባውም::
ልኩን እናሳየው::
ሶማሌ ጀምር
አፋር ጀምር
አአ ጀምር
ጉራጌ ጀምር
ሲዳማ ጀምር
ደቡብ ጀምር
ኮንሶ ጀምር

አማራ እያገባደደ ነው