የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፉገራ!! ይህ ስሙ!!
Posted: 11 Dec 2022, 01:48
ዋን ዋንዎቹ ሌቦች አንዳይነኩ አዘዘ
የክልል ፕሬዚዳንቶችና ም/ፕሬዚዳንቶች፣ የከተማ ከንቲብዎችና ም/ክነቲብዎች በሙሉ እንዳይነኩ አዘዘ ! ስለዚህ ይህ ሁሉ ጸረ ሙስና ድራማ ፕሮፓጋንዳ ነው ። ዋናው ያገሪቱ ሌቦች አቢይና እነዚያ እንዳይመረመሩ ያላቸው የሌብነቱ ክለብ አባላት ናቸው ።