Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ ጸረ ሙስና ፉገራ!! ይህ ስሙ!!

Post by Horus » 11 Dec 2022, 01:48

ዋን ዋንዎቹ ሌቦች አንዳይነኩ አዘዘ :lol: :lol: የክልል ፕሬዚዳንቶችና ም/ፕሬዚዳንቶች፣ የከተማ ከንቲብዎችና ም/ክነቲብዎች በሙሉ እንዳይነኩ አዘዘ ! ስለዚህ ይህ ሁሉ ጸረ ሙስና ድራማ ፕሮፓጋንዳ ነው ። ዋናው ያገሪቱ ሌቦች አቢይና እነዚያ እንዳይመረመሩ ያላቸው የሌብነቱ ክለብ አባላት ናቸው ።