ማእከላዊ ኢትዮጵያ የሚል የክልል አደረጃጀት በጉራጌ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
የመላ ጉራጌ ጽኑ ፍላጎት፣ አቋምና ታሪካው ድምጽ ጉራጌ ክልል ነው
Re: ማእከላዊ ኢትዮጵያ የሚል የክልል አደረጃጀት በጉራጌ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
ብርቱካን ሚደቅሳ በውን ነጻ ከሆነችና እና እሷም በብጽግና አምባ ገነኖች ካልተጠለፈች ይህ አለ ምንም የሕዝብ ሬፈረንደም በጉልበት፣ በሃይል እና በኮማንድ ፖስት አፈና ሊታወጅ አንድ ሃሙስ የቀረው ሕገ ወጥ ክልል ትብዬ መሃል ኢትዮጵያ ክልል ፌክ መሆኑን ሕገ ወጥና እራሱ መንግስት ተብዬው የቆመበትን መሰረት የሚንድ መሆኑን ለኢትዮጵያ መንገር አለባት ። አይ ጉራጌ ጦር የለውም፣ ልዩ ሃይል የለውምና ምንም የሚያመጣው ነገር የለም ብሎ አቢይ የሚሄድበት እጅግ አደገኛ ፋውል መርገጥ እንዲ በቀላሉ የምንፋታው ነገር እንዳልሆነ ሁሉም ይወቅ ! ጉራጌን ጠላት ለማድረግ የሚደረገው ጠብ ያለሽ በዳቦ ኋላ መዘዝ አለው ። ጉራጌ ሲተርት "ነገር የባለቤቱ ነው" ይላል!
Re: ማእከላዊ ኢትዮጵያ የሚል የክልል አደረጃጀት በጉራጌ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
ጉራጌ የኢትዮጵያ ከተሞችን እያለማ እራሱ ግ ን እንደዚህ ነው የሚኖረው! ያሳፍራል !!
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7627
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ማእከላዊ ኢትዮጵያ የሚል የክልል አደረጃጀት በጉራጌ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
Very funny title, The HIV/AIDS infested low IQ Gurage listros are hopeless and helpless landless ethnic minority who cannot stand on their own feet.
Re: ማእከላዊ ኢትዮጵያ የሚል የክልል አደረጃጀት በጉራጌ ሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የለውም
You behave like a jilted gf. Horus is so cruel?AbyssiniaLady wrote: ↑23 Jul 2024, 14:47Very funny title, The HIV/AIDS infested low IQ Gurage listros are hopeless and helpless landless ethnic minority who cannot stand on their own feet.