Page 1 of 1
የጌሾ ግቢ ሹሼ “ኤርትራ ሴሰኛ” ያለበት፣ ለአመታት ተቀብሮ የቆየው፣ ቪዲዮ አሁን ወጣ
Posted: 10 Dec 2022, 20:58
by eden
Re: የሰባተኛ ሰፈር ሹሼ “ኤርትራ ሴሰኛ” ያለበት፣ ለአመታት ተቀብሮ የቆየው፣ ቪዲዮ አሁን ወጣ
Posted: 10 Dec 2022, 22:51
by Horus
ድንቄም ምስጢር አወጣች? ይህ እጅግ ታሪካዊ ንግግር ነው ። ለዛሬ ሁኔታ ሁሉ የሚሰራ ነው!! ኤርትራ ተገንትላኮ የኢትዮጵያን መሬት ነው የወሰደችው! ብርሃኑ መገንጠል ከዲሞክራሲ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ይላል! ይህ ሳይንስ ነው ! ኤርትራ ዛሬም ከ30 አመት በኋላ አይደለም ዴሞክራሲ ሕገ መንግስት የላትም! ይህ እጅግ እጅግ ለታሪክ መቀመጥ ያለበት ንግግር ነው ! ጌሾ ግቢ ደሞ የት ነው?

Re: የጌሾ ግቢ ሹሼ “ኤርትራ ሴሰኛ” ያለበት፣ ለአመታት ተቀብሮ የቆየው፣ ቪዲዮ አሁን ወጣ
Posted: 10 Dec 2022, 22:57
by eden
ሆረስ ብለህ ራስህን የምትጠራ የጅል ውራ፣ ጥያቄው ኤርትራ ዲምክራሲ ነው ወይስ አይደለም ሳይሆን፣ አንተ የምታመልከው ብርሃኑ እንዳለው፣ ኤርትራ የሰው መሬት ትመኛለች ወይ ነው
Re: የጌሾ ግቢ ሹሼ “ኤርትራ ሴሰኛ” ያለበት፣ ለአመታት ተቀብሮ የቆየው፣ ቪዲዮ አሁን ወጣ
Posted: 10 Dec 2022, 23:16
by Mesob
Poor Edu, you are working hard and digging deep, just in case, if you can create another rift between Eritrea and Ethiopia, as you often dream to see a bloody war between Amhara and Oromia. You need to understand that a civil war in Ethiopia or wars in the Horn of Africa would not bring wheat and bread to Tigray, only peace can feed Tigrayans. What did the bloody war instigated by the Tigrayan TPLF in the last two years bring to the people of Tigray, except endless suffering, death and misery? Aren't they still begging for a stale Ukrainian wheat after they agreed and signed to surrender?
As to the old and outdated quote from the professor, he believed and trusted in Eritreans so much, he left his comfortable life in USA to Eritrea to lead and to organize against the TPLF. He is a minister of the Federal government in Ethiopia and working hard to fix the educational mess created by the ancient TPLF regime.
eden wrote: ↑10 Dec 2022, 22:57
ሆረስ ብለህ ራስህን የምትጠራ የጅል ውራ፣ ጥያቄው ኤርትራ ዲምክራሲ ነው ወይስ አይደለም ሳይሆን፣ አንተ የምታመልከው ብርሃኑ እንዳለው፣ ኤርትራ የሰው የመሬት ትመኛለች ወይ ነው
Re: የሰባተኛ ሰፈር ሹሼ “ኤርትራ ሴሰኛ” ያለበት፣ ለአመታት ተቀብሮ የቆየው፣ ቪዲዮ አሁን ወጣ
Posted: 10 Dec 2022, 23:46
by euroland
Horus wrote: ↑10 Dec 2022, 22:51
ድንቄም ምስጢር አወጣች? ይህ እጅግ ታሪካዊ ንግግር ነው ። ለዛሬ ሁኔታ ሁሉ የሚሰራ ነው!!
ኤርትራ ተገንትላኮ የኢትዮጵያን መሬት ነው የወሰደችው! ብርሃኑ መገንጠል ከዲሞክራሲ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ይላል! ይህ ሳይንስ ነው ! ኤርትራ ዛሬም ከ30 አመት በኋላ አይደለም ዴሞክራሲ ሕገ መንግስት የላትም! ይህ እጅግ እጅግ ለታሪክ መቀመጥ ያለበት ንግግር ነው ! ጌሾ ግቢ ደሞ የት ነው?
ምን አይነቱ ደበዝ ጭንቅላት ነው ያለህ? ለመሆኑ ምን ማለት ነው ''ኤርትራ ተገንትላኮ የኢትዮጵያን መሬት ነው የወሰደችው''? የትኛዉን መሬት ነው ኤርትራ ከኢትዮጵያ የወሰደችው ? አስመራ?፣ ከረንን?፣ ምጽዋን?፣ አሰብን? ባድመን፣ መንደፈራን ወይስ ናቅፋነ? አንተ እንኳን ያቺ ቀበሌ የማትሞላዋን የጉራጌ አገርህን ከደቡብ ክልል ካልገነጠልኩ ብለህ እዚህ ታላዝናለህ እንኳን ኤርትራ በሰነድ የተደገፈ አለም የመሰከረላት ድንበር ኖሯት። እስቲ አብራራልን? አንተም እንደጁንታዎቹ አይ ባድመ የኢትዮጵያ/ትግራይ ነው የምትል ከሆነ እንግዲህ ሱሪ ታጠቅና መጥተህ አስመልስ።
Re: የጌሾ ግቢ ሹሼ “ኤርትራ ሴሰኛ” ያለበት፣ ለአመታት ተቀብሮ የቆየው፣ ቪዲዮ አሁን ወጣ
Posted: 10 Dec 2022, 23:49
by Horus
እኔ ሆረስ ምን አይነት ሰው እንደ ሆንኩ ልንገርህና ከዚያ ያሻህን ተለፋደድ! እዚህ ፎረም ላይ ሺ አይነት ስም ይዘው እድሜያቸው የምፈጁ ፋይዳቢሶች አሉ! ለነሱ ያ ትልቅ ነገር ነው ! እኔ ሆረስ ማን እንደ ሆንኩ፣ምን እንደ ማምን እያንድንዱ ሰው ያውቃል! እኔ እንዲወዱኝ የምፈልጋቸው የሉም! ቢጠሉኝ የምፈራቸው የሉም ። ሆነስ ማንንም አይጠላም፣ ማንንም አይፈራም ። ስለሆነም ለመዋሸት ወይም ለመደበቅ ወይም ለመሽኮርመም ምክንያት የለኝ !! የሚያመሰኙኝን አመሰኛለሁ ፣ የሚሰድቡኝን ቂጣቸው እስከ ሚቀላ እሰድባቸዋለሁ ። ሆረስ ሪል የምር ሰው ነው !! ብልሺት ኣያቅም፣ ፌከሪ አይመቸውም ።
የብርሃኑን ንግግር ለጠፍክ አቋሜን ነገርኩ! እንዳንተ ያለን ሹክሻክ እንሽላሊት በዚህ መልክ ነው አይን ላይ የመጣሃውን መልሼ የማስታቅፍህ!!! ስለዚህ ከሆረስ ጋር ነገር አትጀምር !!!