Page 1 of 1

ሆረስ አብይን የሚፋታው፣ ብርአምጡ አብይን ሲፋታ ነው. ብርአምጡ ደሞ መቸም አብይን አይፋታም (ምናልባት ከአዲ ሃሎ መመሪያ ካልመጣ በስተቀር)

Posted: 10 Dec 2022, 20:06
by eden
ሆረስ፣ የዘር ህገመንግሱን ቀን በቀን መሽቶ እስኪነጋ ይተች እንጂ፣ እዚ ለአመታት የለጠፈውን ስራዬ ብሎ ለሚከታተል፣ የለየለት ዘረኛ አመለካከት ያለው ሆኖ ያገኘዋል.

ዶክተር ብርሃኑ የሚያስመሰግንም የሚያስተችም አካሄድ ቢኖረውም፣ ሆረስ የተባለ ባላገር ከተሜ ነኝ ባይ ቅዥቢ ግን፣ ከድሮ እስከዘንድሮ እንዳመለከው ነው.

ለምን ብትሉ፣ ያው ዘረኝነት

ብርሃኑ አዳነችንና አብይን የተቸ ቀን፣ ሆረስም ይከተላል. አለበለዛ ግን፣ በፍፁም!

እመነኝ

Re: ሆረስ አብይን የሚፋታው፣ ብርአምጡ አብይን ሲፋታ ነው. ብርአምጡ ደሞ መቸም አብይን አይፋታም (ምናልባት ከአዲ ሃሎ መመሪያ ካልመጣ በስተቀር)

Posted: 10 Dec 2022, 20:21
by sun
eden wrote:
10 Dec 2022, 20:06
ሆረስ፣ የዘር ህገመንግሱን ቀን በቀን መሽቶ እስኪነጋ ይተች እንጂ፣ እዚ ለአመታት የለጠፈውን ስራዬ ብሎ ለሚከታተል፣ የለየለት ዘረኛ አመለካከት ያለው ሆኖ ያገኘዋል.

ዶክተር ብርሃኑ የሚያስመሰግንም የሚያስተችም አካሄድ ቢኖረውም፣ ሆረስ የተባለ ባላገር ከተሜ ነኝ ባይ ቅዥቢ ግን፣ ከድሮ እስከዘንድሮ እንዳመለከው ነው.

ለምን ብትሉ፣ ያው ዘረኝነት

ብርሃኑ አዳነችንና አብይን የተቸ ቀን፣ ሆረስም ይከተላል.

እመነኝ
Well said in this case and good job! 8)

Re: ሆረስ አብይን የሚፋታው፣ ብርአምጡ አብይን ሲፋታ ነው. ብርአምጡ ደሞ መቸም አብይን አይፋታም (ምናልባት ከአዲ ሃሎ መመሪያ ካልመጣ በስተቀር)

Posted: 10 Dec 2022, 23:05
by Horus
sun wrote:
10 Dec 2022, 20:21
eden wrote:
10 Dec 2022, 20:06
ሆረስ፣ የዘር ህገመንግሱን ቀን በቀን መሽቶ እስኪነጋ ይተች እንጂ፣ እዚ ለአመታት የለጠፈውን ስራዬ ብሎ ለሚከታተል፣ የለየለት ዘረኛ አመለካከት ያለው ሆኖ ያገኘዋል.

ዶክተር ብርሃኑ የሚያስመሰግንም የሚያስተችም አካሄድ ቢኖረውም፣ ሆረስ የተባለ ባላገር ከተሜ ነኝ ባይ ቅዥቢ ግን፣ ከድሮ እስከዘንድሮ እንዳመለከው ነው.

ለምን ብትሉ፣ ያው ዘረኝነት

ብርሃኑ አዳነችንና አብይን የተቸ ቀን፣ ሆረስም ይከተላል.

እመነኝ
Well said in this case and good job! 8)

ያይጥ ምስክሯ ድምቢጥ አሉ :lol: ወያኔ በወደቀ በሰባት አመቱ ስልጣን ላይ ይወጣል ትላለች እናቱ :lol: :lol: ወያኔን የተካው ተረኛው ኦሮሞ ሕዝብ ሲነሳበት ትኩረት ለመለወጥ የሚከሰስ ማነው? :!: ብርሃኑና ሆረስ :lol: :lol: ድራማ ይሏል ይቺ ናት :lol: :lol:

Re: ሆረስ አብይን የሚፋታው፣ ብርአምጡ አብይን ሲፋታ ነው. ብርአምጡ ደሞ መቸም አብይን አይፋታም (ምናልባት ከአዲ ሃሎ መመሪያ ካልመጣ በስተቀር)

Posted: 10 Dec 2022, 23:55
by Right
Horus is a tribalist. He can’t help it. Abiye is Ataturk when he appointed a comrade from his tribe or if he thinks his tribe might take advantage of a statehood.
No matter what Birr did he will defend and protect him. So far, he didn’t drop Abiye because of Birr.
The political scientist is not principled, thin skinned and tribalist. Having said the above I like his political analysis though.

Re: ሆረስ አብይን የሚፋታው፣ ብርአምጡ አብይን ሲፋታ ነው. ብርአምጡ ደሞ መቸም አብይን አይፋታም (ምናልባት ከአዲ ሃሎ መመሪያ ካልመጣ በስተቀር)

Posted: 11 Dec 2022, 06:52
by Misraq
Brother Horus is not ብሔርተኛ። yes he loves Birramtu Nega ( bizarre) but he is against Abiy.