እጅ እጅ እንደውም አልፎ እግር እግር ያሉኝ አንዳንድ ነገሮች
Posted: 10 Dec 2022, 16:59
እጅ እጅ እንደውም አልፎ እግር እግር ያሉኝ አንዳንድ ነገሮች
-ሰበር (አንዳንዶቻችሁ ወገባቹ ይሰበር ልበል?) ዜና ፣ እዚህ ግባ የማይባል ዜና ይዞ "ሰበር ዜና" ይላል፤
-ስሙን ሰምቼ የማላቀውን ግለሰብ ጠቅሶ "እንትና ዝምታውን ሰበር"፤
-ኢቺኛዋም ጆሮዬን እየጠለዘችብኝ ነው
"የኦሮምያ ክልል የፀጥታ ሀይሎች 30 ሸኔዎችን ደምስሰው/ገለው 31ን አቆሰሉ፣ አሸባሪዎችን ማፅዳቱ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ክልል ቃል አቀባይ ገለፀ" በጣም አሳፋሪ የክልሉ መንግስት Fake news አይደብርም! አረ የኦሮሚያ ክልል መንግስትን አንድ በሉት አይን ያወጣ ህዝብ የማታለል ሙከራ!
TheManWhoSawTomorrow