Page 1 of 1

ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ዙሪያ የራሱንና የመስሪያ ቤቱን አቋም ለህዝብ ይፋ ያድርግ

Posted: 10 Dec 2022, 13:29
by wazzupdog
የኦሮሙማን የመዝሙራን የሰንደቃላማ አጀንዳ በብርሃኑ ነጋና እሱ በሃላፊነት በሚመራው የትምህርት ምኒስቴር እውቅና አግኝቷል ወይ? ካገኘ ለምን? ካላገኘ እሱና መስሪያ ቤቱ ምን አይነት እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅተዋል? ህዝብ ማወቅ ይፈልጋል