Page 1 of 1

የአዲስ አበባ ሕዝብ አሽቃባጭ ሕዝብ ነው። Oromuma ትንሽ ይቆንጥጠው

Posted: 10 Dec 2022, 13:10
by Misraq
.
.
.
ተው ባልደራስን ምረጥ ሲባል አቢቹዬ እያለ ላቱን Oromuma እንዲበላለት ሲያሽቃብጥ የነበረ ሕዝብ ትንሽ በደንብ መቆንጠጥ አለበት። ማሽቃበጥ ነውር እንደሆነ ይወቅ።

Re: የአዲስ አበባ ሕዝብ አሽቃባጭ ሕዝብ ነው። Oromuma ትንሽ ይቆንጥጠው

Posted: 10 Dec 2022, 13:16
by wazzupdog
አዲስ አበቤ ኦሮሙማን መረጠ ማለት ያስቸግራል የኢዜማና የባልደራስ ድምጽ መሰነጣጠቅ ነው ኦሮሙማን የጠቀመው

Re: የአዲስ አበባ ሕዝብ አሽቃባጭ ሕዝብ ነው። Oromuma ትንሽ ይቆንጥጠው

Posted: 10 Dec 2022, 14:02
by wazzupdog

Re: የአዲስ አበባ ሕዝብ አሽቃባጭ ሕዝብ ነው። Oromuma ትንሽ ይቆንጥጠው

Posted: 10 Dec 2022, 14:22
by wazzupdog