Page 1 of 1

የዘንድሮውን የአለም ዋንጫና የኢትዮጵያን ፖለቲካ . . .

Posted: 09 Dec 2022, 22:19
by sarcasm
የዘንድሮውን የአለም ዋንጫና የኢትዮጵያን ፖለቲካ መገመት በጣም ከባድ ነው።

ብራዚል ተነሳች ስትል ትወድቃለች
ህወሃት ወደቀች ስትል ትነሳለች
ሞሮኮ አሯን በላች ስትል ማር ትቆርጣለች

አብን አሻገረን ስትል ገደል ይከትሃል፣
ኔይማር ኮኮብ ጎል አግቢ ሆነ ስትል ያለቅሳል፣
ክርስቲያን ታደለ ነገሰ ስትል (ይሄንን ለአድማጮች ልተወው)

ክሮሺያ ደመሰሰች ስትል ትነግሳለች።
ብልፅግና ለህዝብ አሰበች ስትል ህዝብን ታሳስባለች

ብቻ ከባድ ነው ብሏል ወዛደር
Please wait, video is loading...