Page 1 of 1

ውሻ የሚነክሰው ፈርቶ የሚሸሸውን ነው!

Posted: 09 Dec 2022, 00:00
by Horus
አማራ ራሱን መከላከል ሲጀምር ኦሮሞች እዚም እዛም መፍትሄ ማፈላለግ ገቡ! ሌሎች ግፉዓን ሕዝቦችም ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለባቸው ። እምቢታ በሰላም ብቻ አይደለም! በዱላም እምቢታ አለ! ኤትኖክራሲ በቃ !!