የእስክንድር ነጋ ስህተት ኤርሚያስ ለገሰ የሚባል የወያኔ ተከፋይን ምክትሉ አድርጎ መሾሙ ነው
Posted: 08 Dec 2022, 15:11
ከዚህ በፊት ተናግሬዋለሁ መድገም ያስፈልጋል
እስክንድር ነጋ አሜሪካን ውስጥ ሰው አጥቶ ነው ወይ እልም ያለ የወያኔን አጎብዳጅ ምክትሉ አድርጎ የሾመው? ጥሩ አማካሪ ቢኖረው ኖሮ ያን ያክል ስህተት አይሰራም ነበር:: ኤርሚያስ ለገሰ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ግፍ ሰርቶ አገር ጥሎ ከሄደ በኋላ በአደረገው ሃጥያት የተጸጸተ አስመስሎ ኑዛዜውን በመጽሃፍ አሳትሞ ቸርቸረበት፥፥ ቅሉ ግን ድሮም ወያኔ አሁንም ወያኔ መሆኑን በገሃድ አሳየን:: የድምጽ ወያኔ አማርኛ ክንፍ በሆነው ጁንታ 360 በረከት ስሞን የሰጠውን የቤት ስራ በማከናወን ግዳጁን እየፈጸመ ይገኛል