ስብሀት ነጋ ሲፈታ ወያኔ ትጥቅ ፈታ፤ ጀዋር መሐመድ ሲፈታ ፤በቀለ ገርባ ሲፈታ...........
Posted: 08 Dec 2022, 13:16
ስብሀት ነጋ ሲፈታ ወያኔ ትጥቅ ፈታ፤ ጀዋር መሐመድ ሲፈታ ፤በቀለ ገርባ ሲፈታ ሉሲፈር (መጀመሪያ ወደ ምድር የተወረወረው ሴጣን) ኦሮሞ ምድር ላይ ተፈታ ሲሉ ሰምቼ አውጥቼ አውርጄ በጣም ገርሞኛል። ይሄ ነገር እውነትነት አለው? ግን እኮ ጃዋር የስበሀት ፍልስፍና ውላጅ ነው ! ተሳሳትኩ?
እነዚህን የሰይጣን ቁራጮች ተዋቸውና የስዩምን current affairs ትንታኔ አድምጡትማ ፋይዳ ያለው ይመስላል:
TheManWhoSawTomorrow
እነዚህን የሰይጣን ቁራጮች ተዋቸውና የስዩምን current affairs ትንታኔ አድምጡትማ ፋይዳ ያለው ይመስላል:
TheManWhoSawTomorrow