ኢትዮጵያ ትቅደም ማለትን ያስተዋወቁት ኢትዮጵያዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ስሰማ እስካሁን አለመታወቃቸው አናደደኝ።
Posted: 08 Dec 2022, 00:52
Please wait, video is loading...ኢትዮጵያ ትቅደም አዎ ሁሌም ትቅደም
ኢትዮጵያ ትቅደም ማለትን ያስተዋወቁት ኢትዮጵያዊ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ስሰማ እስካሁን አለመታወቃቸው አናደደኝ።
አቶ ከበደ አኒሳ ይባላሉ። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን!