Page 1 of 1

በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤

Posted: 07 Dec 2022, 10:47
by Axumezana
ፋኖ፥ አልፎ፥ አልፎ፥ ቢዋጋም
ጠበቅ፥ ያለ፥ ውግያ፥ ግን፥ አይደፍርም

ሽለላና፥ ፉከራ፥ ሱስ፥ ሆነበት፥
አቀበትና፥ ቁልቁለት፥ የሌለበት
ሞትና፥ መቁሰል፥ የራቀበት

ፋኖ፥ የእጅ፥ አመል፥ አለበት
የሽፍታነቱ፥ ወኔ፥እየመጣበት

ባንክ፥ሰብሮ፥ ብር፥ያወጣል
በመበየጃ፥ ካዝና፥ ይቆርጣል፤
ሱቅ፥ይዘርፋል፥ ሆቴል፥ይዘርፋል
TDF ዘረፈው፥ ተብሎ፥ ይዘገብለታል፤
TDF ዘረፈው፥ ተብሎ፥ ይመዘገብለታል

ከዛም፥ አለፍ፥ ብሎ፥ ግራ፥ ቀኙን፥ አይቶ፥ደበቅ፥ ብሎ፥
ጠበንጃ፥ ይሰበስባል፥ ኢትዮጵያዊውን፥ ወታደር፤ ገድሎ፥
የት፥ አመጣኸው፥ ተብሎ፥ ሲጠየቅ
ከTDF ነዋ፥ ብሎ፥ ድርቅ

መዋጮ፥ አምጡ፥ ቀረጥ፥ ክፈሉ፥ ይላል
የራሱን፥ ህዝብ፥ያፍናል፥ ያሰቃያል
እንዲያውም፥ ኩላሊትም፥ ይሸጣል፥ ይባላል
ያገኘውን፥ ትግረዋይንም፥ ይገድላል
ሴቶችንም፥ ይደፍራል

ፋና፥ አሁን፥ እበደ፥ ለየለት፥
ሰው፥ ገድሎ፥ አንገት፥ ቆርጦ፥ ተሽክሞ፥ በእንጨት
እዩልኝ፥ ብሎ፥ ቪድዮ፤ ለቀቀ፥ አረመኔነቱን፥ አለም፥ እንዲመሰኽርለት፥
አሸባሪነቱን፥ አለም፥ እንዲመርቅለት
ፓርላማው፥ይሰብሰብ፥ እግዳ፥ ይጣልበት


ኣረ፥ አንድ፥ ነገር፥ ትዝ፥ ያለኝ፥
ፋኖ፥ ውለታ፥ የዋለልኝ፥
ትግረዋይ፥ መሆኔን፥ ስላላወቀኝ፥
ግን፥ሚስጥር፥ ነውና፥ መናገሩ፥ይቅርብኝ።

Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤

Posted: 07 Dec 2022, 10:52
by Digital Weyane
ኡውነትክን ነው ጁንታዋይ ዎንድሜ፣ ፋኖ ትጥቃችን ኡንጂ ላፕቶፓችን አላስፈታንም። :roll: :roll:

ይህቺን አውርስ ኢንስፓየርድ ዳንሲ ጋብዤአለሁ። ኢንጆይ።



Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤

Posted: 07 Dec 2022, 10:59
by Meleket
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308204& ውሾቹን “ተው” በሏቸው! በዲ/ን ዳንኤል ክብረት :mrgreen:

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!
:mrgreen:

Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤

Posted: 07 Dec 2022, 11:31
by Axumezana
ደብተራ፥ መለከት፥የኢሳያስን፥ ወንጀል፥ለመሸፈን፥ ነው፥ ስለ፥የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች! የምታወራው?

Re: በኢሳያስ፥ የሰለጠነውና፥ የሚመራው፥ አረመኔው፥ ፋኖ፤

Posted: 08 Dec 2022, 08:16
by Meleket
ወዳጃችን Axumezana የምላስ ቁርቁሱን ትታችሁ፡ በሙሉ ልብ ለሰላም መትጋቱ ኣይበጃችሁምን? :mrgreen:

"ስለ የኤርትራና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች" ካነሳህ ዘንዳ፤ የትግራይ "ልሒቃን" ለህዝባቸው የሚበጀው የሰላም መንገድ፤ መሪዎቻቸው በዓለም ኣደባባይ የፈረሙበት ብያኔ በፍቅር መንፈስ መተግበር ሆኖ ይሰማናል፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& የኤርትራ እና የኢትዮጵያ 146ቱ የጋራ ፈርጦች!