Page 1 of 1

በቅርቡ ወደ ገዳ ወይም ቄሮ ቀን ሊተካ ይችላል!

Posted: 07 Dec 2022, 04:59
by Jirta
ከመንግስት በመጣ አቅጣጫ መሰረት የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የማይከበር መሆኑ ተገለፀ።
የወሮሞን መዝሙር ዘምሩ የሚለው መንግስት የብሔረሰቦችን እለት እንዳይከበር በየትምህርት ቤቱ ደብዳቤ በትኖል::