Page 1 of 1
ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 06 Dec 2022, 23:40
by Digital Weyane
ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም!
ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/watch/?v=1304913800024005
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 07 Dec 2022, 01:04
by Abdisa
It's not hard to believe considering that they have won every World's Biggest Liar Competition 27 years in a row.
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 07 Dec 2022, 01:19
by Fed_Up
ወያኔ በቀደዳ ተወልዶ .. ሲቀደድ ኑሮ... እንደ ወረቀት ተቀዶ ያበቃለት የአሸባሪ ድርጂት ነበር::
~~~~~~~~~~~~~~~~~ተፈጸመ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 07 Dec 2022, 01:25
by Digital Weyane
ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ ኡንደሚዋሹ አላውቅም ነበር። ይህ ለእኔ አዲስ ነገር ነው። ራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ክው ብዬ ደንግጬአለሁ! የምር ! ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ በጣም ያሳዝነኛል።
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 07 Dec 2022, 11:01
by Digital Weyane
ሕወሓት ሸወዱኝ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 07 Dec 2022, 23:17
by Digital Weyane
በዓድዋ የውሸት ፋብሪካ ከፍተው ውሸት እያመረቱና ውሸት እያሸጉ በጅምላና በችርቻሮ ሲያከፋፈሉ የሚውሉ ወያኔ ዎገኖቼ አሳስተውኝ ላሳሳትኩዋችሁ የመረጃ ፎሩም አድናቂዎቼ፣ ወዳጆቼ እና ጓደኞቼ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 10 Dec 2022, 00:50
by Abdisa
Re: ይህንን ጉድ ተመልከቱ እኔ አላምንም! ወያኔ ይዋሻል እንዴ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!
Posted: 10 Dec 2022, 22:29
by Digital Weyane