Page 1 of 1

Must See: ኢትዮጵያ ውስጥ በሠላም ወጥቶ በሠላም መግባት ብርቅ እየሆነ ስለመጣ ፀሎት ማድረግ ግዴታ ሆኗል

Posted: 06 Dec 2022, 09:41
by Thomas H
Bereket Worku Adera
እግዚአብሔር ሆይ ወቶ መግባት ብርቅ ሆኖብናል ሀገራችን የሰው ደም እንደውሀ የሚፈስባት ሆናለች ልጄ በምንም ተአምር ከግፈኞች ጋር እንዳትተባበር።
ጌታ ሆይ በምህረትህን ሀገሬን ጎብኛት!