በኮማንድ ፖስት መተዳደር ያለበት ኦሮሚያ ክልል እንጂ የጉራጌ ዞን አይደለም! ኤትኖክራሲ በቃ!
Posted: 05 Dec 2022, 23:01
ያለፈው 27 አመት እንኳን በወያኔ ትግሬ ላይ አሳበን ብናልፈው ላለፈው 4 አመት በኦሮሞ መሪዎች ራሳቸው አቀናባሪነው ወይም የጅ አዙር ቸልተኝነት የተካሄዱት ዘር ምጥፋቶች፣ ዘር ማጽዳቶች፣ ዝርፊያ፣ ቃጠሎ፣ ሌብነትና መንግስታዊ አሸባሪነት የሚመሰክሩት አንድ ነገር አለ ። የአለም ሕዝብ ይህን የኦሮሞ ዘመናዊ ሆሎኮስት በትክክል እንዲያይ መደረግ አለበት ።
ኢትዮጵያዊያን ላንዴና ለሁሌ ክልሎች እንዲፈርሱ፣ የጎሳ ሕገ መንግስት እንዲሻር የጎሳ ፓርላማ ባስቸኳይ እንዲበተን ለትግል መነሳት አለበት ። ኤትኖክራሲ እስካለ ድረስ አይደለም ያማራ የማንኛውም ህዝብ ህልውና ሊረጋገጥ አይችልም ። በአንድ ቃል አቢይ አህመድ በሚመራው መንግስት ላይ እየተነሳ ያለ መልከ ብዙ ቅዋሜ አንድ ወጥ የሆነ ቁልጭ ያለ ብሄራዊ አጀንዳና መፈክር ባስቸኳይ ይፈልጋል ።
ይህን ሁሉ ትግል ባንድ የሚሰበስብ ኤትኖክራሲ በቃ! የሚለው መሪ ቃል ነው ።