የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋና የኢዜማ ግብራበሮቹ ምነው ዝም አሉ?
Posted: 02 Dec 2022, 17:30
የኦሮሙማው ጠቅላይ ሚኒስቴር በሰካራም ተላላኪው በኩል የቅማላም ወያኔን የዘር ፖለቲካ አጥብቀው እንደሚቀጥሉበት በማያወላውል ቋንቋ ይፋ አድርጎታል:: ታዲያ እውነት የዜግነት ፖለቲካን እናራምዳለን የሚሉት የኢዜማ ጮሌዎች አሁን ነው ከህዝብ ፊት ቀርበው ተቃውሟቸውን መግለጽ ያለባቸው:: ብርአምጡ ነጋም ተቃውሞውን ከመንግስት ኃላፊነት በመልቀቅ ያሳየን:: 