የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋና የኢዜማ ግብራበሮቹ ምነው ዝም አሉ?
የኦሮሙማው ጠቅላይ ሚኒስቴር በሰካራም ተላላኪው በኩል የቅማላም ወያኔን የዘር ፖለቲካ አጥብቀው እንደሚቀጥሉበት በማያወላውል ቋንቋ ይፋ አድርጎታል:: ታዲያ እውነት የዜግነት ፖለቲካን እናራምዳለን የሚሉት የኢዜማ ጮሌዎች አሁን ነው ከህዝብ ፊት ቀርበው ተቃውሟቸውን መግለጽ ያለባቸው:: ብርአምጡ ነጋም ተቃውሞውን ከመንግስት ኃላፊነት በመልቀቅ ያሳየን:: 
Re: የጫት ነጋዴው ብርአምጡ ነጋና የኢዜማ ግብራበሮቹ ምነው ዝም አሉ?
የአማራ ሕዝብ ኦሮሚያ ላይ ሲጨፈጨፍ ዝም:: የብልግና ፓርቲ የቅማላም ወያኔን ህገመንግስት ይዤ እጓዛለሁ ሲል ዝም:: ኢዜማ በኢትዮጵያ ስም የሚነግድ የሰባት ቤት ጉራጌ ፓርቲ ነው:: እንኳንስ የመላው ኢትዮጵያን ሕዝብ ሊወክል ቀርቶ መላው የጉራጌን ሕዝብ አይወክልም:: የኦሮሙማ ጥገኛ የጮሌዎች ስብስብ ነው::