Page 1 of 1

በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 01 Dec 2022, 15:59
by Horus
የጉራጌ ጥያቄ ገና ብዙ የብልጽግናን የጎሳ አምባገነነት ይፈትናል! የኦሮሞ ተረኞች ተረኛ አምባ ገነን ምኞታቸው ከወዲሁ አገር አቀፍ ትግል እየቀሰቀሰ ነው! አሁን የግዜ ጉዳይ ነው ልክ እንደ ትግሬ ወያኔ ገነነት በትግል እናፈርሰዋለን !!

በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 01 Dec 2022, 16:17
by Horus
ጉራጌ ከሊቅ እስከ ደቂቅ አንድ ነው! ይህን የጉራጌ ሽማግሎች ጉባኤ ተመልከቱ! ፊት ለፊት የምታዩዋቸው ሽማግሎች የመስቃን፣ የወለኔ፣ የክስታኔን፣ የሰባት ቤት፣ ወዘተ ሽማግሎች ናቸው!! ይህን አንድነት የብልጽኛ ሹክሻኮች ሊሸረሽሩ አይችሉም !

በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 01 Dec 2022, 16:25
by Horus

Re: በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 01 Dec 2022, 16:39
by Horus

Re: በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 01 Dec 2022, 16:44
by Horus

Re: በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 01 Dec 2022, 17:15
by Horus
እኔ ሆረስ ጉራጌ ስለሆንኩ የጉራጌን ሰው አውቀዋለሁ! ስለሆነም ብዬ ነበር ይህ እጅግ ቀላል የራስ ገዝነት የጉራጌ ጥያቄን በዱላና በንቀት ለማንፈን ብልጽግና ከሞከረ የጉራጌ ትግል ትልቁን የጎሳ እምቧይ ካብ ያፈርሰዋል ብዬ ነበር። ያ ጸረ ጎሳ አምባገነን ትግል እዚም እዛም እያቆጠቆጠ ነው ። ምን አለ በሉ ገና ጋሞ ይነሳል፣ ወላይታም ይነሳል ! ይህ ባንድ ዞን የጀመረው ትግለ የጎሳ ፌዴሬሽን ይፍረስ ወደሚል ትግል ያድጋል! ያ ደሞ ታላቁ የጉራጌ ህልም ነው!

ዞሮ ዞሮ ጉራጌ በማንም የጎሳ ገነን ምስለኔ እንደ ማይገዛ ብልጽግናዎች በቅርብ ያውቁታል ! በዚያውም ስለጉራጌ ጽናት ይማራሉ!

Re: በጉራጌ ሕዝብ ላይ ጥርስ የነከሰው የአቢይ አህመድ መንግስትና መዘዙ!

Posted: 02 Dec 2022, 01:48
by Horus