Page 1 of 1

ጥሪ ለኤርትራውያኖች : ኢሳያስን የሚቃወም መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ በዲሲ እና ሌሎች ከተሞች

Posted: 30 Nov 2022, 10:02
by Thomas H
የእዚህ ፎረም አባል የሆናችሁ በዲሲ የምትኖሩ ኤርትራውያኖች ጋብዣችኋለሁ:: እኔም በቦታው ስለምገኝ መልከ መልካም ፣ የቀይ ዳማ ፣ ረጅም እና ፈርጠም ያለ ሰውነት ያለው አትሌት ካያችሁ እኔ ነኝ ::









በዛን ቀን የምለብሰው ጃኬት ይሄ ነው

Re: ጥሪ ለኤርትራውያኖች : ኢሳያስን የሚቃወም መሬት አንቀጥቅጥ ሰልፍ በዲሲ እና ሌሎች ከተሞች

Posted: 30 Nov 2022, 22:54
by Union
Akaleguzai agame tplf pretending Eritreans. I know them. They are Eritreans buy they love tplf :lol: