Page 1 of 1

የዓብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የነበረው የኢሳቱ መሃይሙ ፋሲል የኔዓለም ብልፅግናን ከዳ

Posted: 29 Nov 2022, 18:09
by Thomas H

Re: የዓብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የነበረው የኢሳቱ መሃይሙ ፋሲል የኔዓለም ብልፅግናን ከዳ

Posted: 29 Nov 2022, 18:26
by Horus
በቀድሞ ኢሳት ውስጥ እጅግ እማደንቀውና ጥልቅ የታሪክ እውቀት ያለው የምወደው ሰው ለትንሽ ግዜ አኩርፌው ነበር ። ቅሬታዬን አንስቻለሁ! ለተወሰነ ግዜ ሁላችምን በነገሮች አቅጣጫ ተስፋ በማድረግ የተለያየ የፖለቲካ ውሳኔ አድርገናል ። ነገር ግን አበቅቴ ወቅቱን አይስትም ። አዋቂ ሰው ጥሩ ነገር እንደሚያውቅ ሁሉ ስህተቱንም ያውቃል ፣ ያርማል ። ፋሲል የኔአለም የብልጽግናን እብሪት ከሚያስተነፍሱት ሰዎች አንዱ ነው ! ዬንጣቢ ብዬዋለሁ!!!

Re: የዓብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የነበረው የኢሳቱ መሃይሙ ፋሲል የኔዓለም ብልፅግናን ከዳ

Posted: 29 Nov 2022, 19:17
by Educator
I agree with Horus that when misled people are awakened, we should encourage them to use their influence to cause changes for the better.

Re: የዓብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የነበረው የኢሳቱ መሃይሙ ፋሲል የኔዓለም ብልፅግናን ከዳ

Posted: 29 Nov 2022, 20:12
by Thomas H
Dictatorship is a political system in which competition for support is. Abiy Ahmed bought the current ESAT members, but Fassil has not received his pay for the past 4 months and this was too much for him to handle it.Now he is venting his frustration and anger towards Prosperity party because of money. Principles and ethics cannot be bought with money and Fassil has none of them.

Re: የዓብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የነበረው የኢሳቱ መሃይሙ ፋሲል የኔዓለም ብልፅግናን ከዳ

Posted: 29 Nov 2022, 22:12
by Misraq
ፋሲል የኔአለም የዓብይን አር ብላ ቢባል በፍቅር እየጣፈጠው የሚበላ ቁጥር አንድ ውታፍ ነቃይ ነው። የዓብይ አር ቀጥኖ በጠጥ ቢሆንም ይህ ጭቃ ሰው አይከዳም።

Re: የዓብይ አህመድ ውታፍ ነቃይ የነበረው የኢሳቱ መሃይሙ ፋሲል የኔዓለም ብልፅግናን ከዳ

Posted: 30 Nov 2022, 00:25
by Right
Educator,
when misled people are awakened, we should encourage them to use their influence to cause changes for the better.
Is he really awakened? Look, Fasil is demanding the removal of 85% of PP leadership by Abiye Ahmed. PP is Abiye’s baby. If 85% of the PP leadership is rotten, so is Abiye Ahmed. It is the most despicable or dishonest way of exonerating Abiye Ahmed, the creator of PP, from responsibility.
If the 85% of PP leadership has to go so is Abiye.