Page 1 of 1
Must See : ገጣሚት ሕሊና ደሣለኝ ዓብይ አህመድን አሳፋሪ ነህ አለችው
Posted: 25 Nov 2022, 09:08
by Thomas H
Re: Must See : ገጣሚት ሕሊና ደሣለኝ ዓብይ አህመድን አሳፋሪ ነህ አለችው
Posted: 25 Nov 2022, 12:22
by Educator
Re: Must See : ገጣሚት ሕሊና ደሣለኝ ዓብይ አህመድን አሳፋሪ ነህ አለችው
Posted: 25 Nov 2022, 14:12
by Horus
ሕሊና ደሳለኝ፤
ሃሳብን በድምፅ ቆርጣ፣
ድምፅን በቃላት አቅልጣ፣
ቃላትን እንደ ብረት ቀጥቅጣ መትረየስና ቦምብ የምታደርግ ጦረኛ፣
ቋንቋን በዳንኪራ አስጨፍራ፣
እንደ ጦር በሚቆርጠው ሕሊናዋ ሲቃ የምታስገባ እንስት፣
የስነ ስንኝ ንግሥት!!!
Re: Must See : ገጣሚት ሕሊና ደሣለኝ ዓብይ አህመድን አሳፋሪ ነህ አለችው
Posted: 25 Nov 2022, 14:38
by Horus
"ሁሉም እንቅፋቶች እስከ ሚጥሉን ድረስ ምርኩዝ ይመስላሉ" ሎሬይት ሕሊና ደሳለኝ
ከዚህ የላቀ ዊዝደም የት ይገኛል? የሰው ልጅን ውድቀትና ወድመት ላይ የሚያደርሱት ስህተቶች ሁሉ ሲጀመሩ ትልቅ ሃሳብና መፍትሄ ይመስላሉ !!
Re: Must See : ገጣሚት ሕሊና ደሣለኝ ዓብይ አህመድን አሳፋሪ ነህ አለችው
Posted: 25 Nov 2022, 17:09
by Right
Well articulated.
The 7th king will send her to prison like so many others.
What a brilliant lady.
I couldn’t control myself when I saw the elderly Tadiwos Tantu in prison. I think they want him to die there just like the TPLF did with prof. Asrat w/s.
And then shocking to see Sebhat Nega enjoying retirement in luxury in Addis.
Welcome to the Oromuma Ethiopia.