የጉራጌ ሕዝብ አንድነትና የጉራጌ አጀንዳ!! የተፋፋመው የሕዝባችን ትግል!!!
Posted: 24 Nov 2022, 14:52
ኬር የጉራጌ ምርምርና የማማከር ተቋም ጉባኤ ላይ የተነሱ ዋና ዋና ሃሳቦች መሃል ... ለምሳሌ
(1) ጉራጌ ጉራጌያዊ ምክክር ማድረግ እንደ ሚያስፈልገው፣
(2) የጉራጌ ሕዝብ ብሄራዊ አንድነት ከሁሉም ቀዳሚ ተግባር ምሆኑና የዚህ ጉራጌያዊ ምክክር ዋና አጀንዳ መሆን እንዳለበት ፣
(3) የጉራጌን ሕዝብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊና መንፈሳዊ ውህደትና ጥንካሬ ግልጽ በሆነ አጀንዳ ግንዛቤ ላይ ስለምድረስ፣
(4) የጉራጌ ክልልነት አይቀሬነት፣
ሌሎችም ... በሰፌው በአገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያና አለም ላይ በተዘሩት የጉራጌ ተወላጆች ሁሉ መተግበር የግድ ይላል!