Page 1 of 1

Must Watch : የምኒልክ የመቃብር ቦታ ተገኘ

Posted: 22 Nov 2022, 22:31
by Thomas H
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch : የምኒልክ የመቃብር ቦታ ተገኘ

Posted: 22 Nov 2022, 23:28
by Horus
አሁን ስንት አበሻ የማይክል አንጄሎ ስዕል በኢትዮጵያ እንዳለ ያውቃል? አስገራሚ ነው! ይህ ምኒልክ የሚባል አስገራሚ፣ አስደናቂ ንጉስ ታሪክ መቼ ነው ተዝቆ ተነግሮ የሚያልቀው? ለማመን የሚያስቸግር!