Losing Ali Birra was simply too much, he was precious
Posted: 22 Nov 2022, 18:37
Just listen to the lyrics of this music, there are many similar lyrics with a deep message presented in the form of music, I am not sure if someone else is parallelled on this regard.
I have tried to translate some of the lyrics to Amharic, for those who can't understand Afan Oromo but can't guarantee that it was accurately translated. I do also understand that someone like me can't translate the essence of the whole message correctly in to a different language, which is unjust on my part, but still thought those who don't speak Afan Oromo may get the central message of this very deeply composed music lyrics.
I can guarantee you that someone can translate much better than this of mine.
ዋ ማሊ ኑ ድቤ ጄኔ ብታ ምርጋ =====> አረ መለዉ ጠፋን አልን ከግራም ከቀኝም
ከራ ሲሪ ዲስኔ ማልፍ ዴምና ሞጋ ====> ለምንድነዉ ቀናዉን መንገድ ትተን በሸፍጥ (የግራ መንገድ) የምንሄደዉ
ራቢ ሞ ነሙማ ከን ሴራ ጃልሴ ====> ፈጣሪ ይሁን ወይስ ሰዉ ወጉን ያጣመመዉ
ዋቀ ሞ ነሙማ ከን ሴራ ጀሊሴ =====> እግዚያብሔር ይሁን ወይስ ሰዉ ወጉን ያጣመመዉ
ሃቲ ቴኘ ተከ ማልቱ አዳን ኑ ባሴ =====> እናታችን አንድ ሆና ሳለች ምንድ ነዉ ያለያየን
ኦቦሉ አስ ጄዲ ተከ ዱዱበና =====> ውንደማለም ተመለስ ወዳዚህ አንዴ እንነጋገር
ወል ጂባ ዲሲቲ ኮቱ ወል ጎርፈና =====> መጣላትን ትተን ና እንመካከር
ራቢ ሞ ነሙማ ከን ሴራ ጃልሴ =====> ፈጣሪ ወይስ ሰዉ ነዉ ወጉን ያጣመመዉ
ዋቀ ሞ ነሙማ ከን ሴራ ጀሊሴ =====> እግዚያብሔር ወይስ ሰዉ ነዉ ወጉን ያጣመመዉ

ኢልማን ሃዳ አባ ወሊ ኦቦሌሳ =====> የእናት ና አባት ለጆች ወንድመማቾች ናችዉ
እልማን ሃዳ አባ ወሊ ኦቦሌዪ =====> የእናት ና አባት ልጆች እህታመማቾች ናቸዉ
ማልልፍ ወል ጅብና አካ እልማን ቢኔንዪ =====> ለምንድነዉ የምንጣለውኡ እንደ አዉሬ ልጆች
ማሊፍ ወል ጂብና አካ እልማን ብኔንሳ =====> ለምንድነዉ የምንጣለዉ እንደ አዉሬዎቹ ልጆች
ሀርኪ ሀርካ ሂንኛቱ ዲና ኦፊ ማሌ =====> እጅ እጅን አይበላም ጠላቱን ነዉ እንጂ
ሀርኪ ሀርካን ሂን ሎሉ ዲና ኦፊ ማሌ =====> እጅ እጅን አይጣላም ጣለቱን ነዉ እንጂ
ኑቱ ኦፍ ጢኔሴ ኤኙቱ ኑ ጫሌ =====> እኛ ራሳችን ነን ራሳችንን ያሰነሰነዉ፣ ከቶዉንስ ማን ከእኛ በልጦ ነዉ