እኔ ሆረስ ምን አልኩ? ትህነግ የጻፈውን ሕገ መንግስት ሳይቀድ አቢይ ትህነግን ሊነካ አይችልም! የትግሬን ምርጫም ሊሰርዝ አይችልም!!
Posted: 22 Nov 2022, 14:30
አቢይ አህመድ ሲያሻው ይህን የጎሳ ህገ መንግስት ያስከበራል! ሲያሻው እንዳሽው ይሸረዋል! ዛሬ ትግሬዎች እቅጩን ነገሩት! ያደረጉት ምርጫ ማንም አይሽረውም ። በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሰረት የትግሬ መንግስት ህጋዊ ነው በቃ! ለዚህ ነው ሺ ግዜ በትግሬ ህገመንግስት ላይ ተንሰራፍቶ ትህነግን ማጥፋት ህልም ነው ስል የኖርኩት!! በአንድ ቃል ትግሬ የደቡብ ክልል አይደለም
ጉራጌ እንዳለው ወይ ሕጉን አክር! ወይም ሕጉን ቀይር