Page 1 of 1
"ወልቃይት የአማራ እንደሆነ እናውቃለን። ነገር ግን ወልቃይትን ሳንይዝ የምናስባት ትግራይ የለችም።" ስብሃት ነጋ የተናገሩት!!
Posted: 21 Nov 2022, 05:19
by Wedi
"ወልቃይት የአማራ እንደሆነ እናውቃለን። ነገር ግን ወልቃይትን ሳንይዝ የምናስባት ትግራይ የለችም።" ስብሃት ነጋ የተናገሩት!!
ስንታየሁ ቸኮለ በእስር ቤት ከስብሃት ነጋ ጋር የነገሩትን እንዲህ ጽፎታል
Please wait, video is loading...
Re: "ወልቃይት የአማራ እንደሆነ እናውቃለን። ነገር ግን ወልቃይትን ሳንይዝ የምናስባት ትግራይ የለችም።" ስብሃት ነጋ የተናገሩት!!
Posted: 21 Nov 2022, 07:49
by Jirta
አማራም ያለአክሱም አይታሰብም!
Re: "ወልቃይት የአማራ እንደሆነ እናውቃለን። ነገር ግን ወልቃይትን ሳንይዝ የምናስባት ትግራይ የለችም።" ስብሃት ነጋ የተናገሩት!!
Posted: 21 Nov 2022, 15:19
by Abere
የወልቃይትን አማራነት እና ጎንደሬነት ሃቀኛው አቶ ገብረመድህን አርዐያ በሚገባ ለድፍን ኢትዮጵያዊያን አስገንዝቧል። በግፍ የተጨፈጨፉትን ነባር የአማራ ህዝብ የጅምላ መቃብር በህይወት እያለሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ ማሳየት አፈልጋለሁ በማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ የነበረውን በስደት አለም ሲኖት የብዙ ጊዜ ምኞቱን ገልጿል። አቶ ስብሃት ነጋም ቢሆን ወያኔዎች ጓዛቸውን ጠቅልለው መቀሌ በከተሙ ሰሞን አንድ አፍውቃሪ ህልመኛ ዐባይ ትግራይ ሪፓብሊክ የቁጩ ጋዜጠኛ ስለ ትግራይ መገንጠል ሲጠይቅ እቅጩን ለውርጋጡ አስረድተውታል። እንድህ በማለት" አይናችን እያየ እሳት ውስጥ እንገባለን ወይ? አማራ ወልቃይት እና ራያን አይሰጠንም - የአማራ መሬት ይዘህ የት ትገነጠላለህ በማለት። ስለ ወልቃይት ጉዳይ ጥናት፤ምርምር ላይ ታች ማለት የማያስፈልገው የአማራ መሬት እና ህዝቡም አማራ ነው። ለምን መንግስት ጊዜውን በዚህ ጉዳይ እንደሚያጠፋ ይገርማል። ለትግራይ ወያኔዎች ቁርጡን መነገር አለባቸው። ይህን ቁርጥ አለማሳወቅ ማለት በከንቱ ህይወት፤ ሃብት እና የአገር ጊዜ በጦርነት ማስበላት ነው። የፓለቲካ ትዕዛዝ ብቻ በቂ ነው። ከዚህ ውጭ ምንም አይነት መፍትሄ የለውም።